Update CrOS OOBE throbber to MD throbber; delete old asset
[chromium-blink-merge.git] / chrome / app / resources / chromium_strings_am.xtb
blob55c60e232103c6456e045c26e835aea7c243f144
1 <?xml version="1.0" ?><!DOCTYPE translationbundle><translationbundle lang="am">
2 <translation id="1065672644894730302">አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።
4 አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።</translation>
5 <translation id="108122890477367602">&amp;Chromiumን በWindows 8 ሁነታ ውስጥ ዳግም አስጀምር</translation>
6 <translation id="1115445892567829615">Chromium የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ እባክዎ ያዘምኑ።</translation>
7 <translation id="1144202035120576837"><ph name="SITE"/> የእርስዎን መረጃ ለመጠበቅ ምስጠራን በተለምዶ ይጠቀማል። Chromium ወደ <ph name="SITE"/> በዚህ ጊዜ ለመገናኘት ሲሞክር፣ የድር ጣቢያው ያልተለመደ እና ልክ ያልሆኑ
8 ምስክርነቶችን መልሶ ልኳል። አንድ አጥቂ ሰው <ph name="SITE"/> እንደሆነ አድርጎ አስመስሎ ለመቅረብ እየሞከረ ነው ወይም Wi-Fi በመለያ-መግቢያ ማያ ገጽ ግንኙነቱን አቋርጦታል። የእርስዎ መረጃ Chromium ግንኙነቱን ማናቸውም ውሂብ ልውውጥ ከመደረጉ በፊት ስላስቆመው አሁንም ድረስ ደህንነቱ እንደተጠበቀ ነው።</translation>
9 <translation id="1150979032973867961">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN"/> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
10 <translation id="1174473354587728743">ኮምፒውተር ይጋራሉ? አሁን Chromiumን ልክ እንደሚፈልጉት አድርገው ማዋቀር ይችላሉ።</translation>
11 <translation id="1185134272377778587">ስለChromium</translation>
12 <translation id="1221340462641866827">Chromium ስርዓተ ክወና የ<ph name="SCHEME"/> አገናኞችን ለማስተናገድ የውጫዊ መተግበሪያዎችን ማስጀመር አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK"/> ነው።</translation>
13 <translation id="1293235220023151515">በስርዓቱ ላይ የሚጋጭ የChromium ጭነት ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
14 <translation id="1298199220304005244">Chromium ስርዓተ ክወና መጠቀም ላይ እገዛ ያግኙ</translation>
15 <translation id="130631256467250065">ለውጦችዎ መሣሪያዎን ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።</translation>
16 <translation id="1396446129537741364">Chromium የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው።</translation>
17 <translation id="1414495520565016063">ወደ Chromium ገብተዋል!</translation>
18 <translation id="1444754455097148408">Chromium የክፍት ምንጭ ፈቃዶች</translation>
19 <translation id="1461885241643463646">በiframe ላይ የተመሠረቱ የChromium መግቢያ ፍሰቶችን ይፈጥራል። ይህ ዕልባት --enable-web-based-signin ን ይሽራል።</translation>
20 <translation id="1480489203462860648">ይሞክሩት፣ አስቀድሞ ተጭኗል</translation>
21 <translation id="151962892725702025">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chromium OS ውሂብዎን ማመሳሰል አይችልም።</translation>
22 <translation id="1644918877723739397">Chromium ይህን በእርስዎ <ph name="SAVED_PASSWORD_LINK"/> ውስጥ ያከማቸው እና በሚቀጥለው ጊዜ ሲፈልጉት ያስታውሰዋል።</translation>
23 <translation id="1668054258064581266">መለያዎን ከChromium ካስወገዱ በኋላ፣ ክፍት ትሮችዎ እንዲሰሩ መልሰው መጫን ሊኖርብዎ ይችላል።</translation>
24 <translation id="1688750314291223739">ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Chromium ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።</translation>
25 <translation id="1699664235656412242">እባክዎ ሁሉንም የChromium መስኮቶችን (በWindows 8 ሁነታ ላይ ያሉትንም ጨምሮ) ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
26 <translation id="1708666629004767631">አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የChromium ስሪት አለ።</translation>
27 <translation id="1725059042853530269"><ph name="FILE_NAME"/> የአሰሳ ተሞክሮዎን ሊጎዳው ይችላል፣ ስለዚህ Chromium አግዶታል።</translation>
28 <translation id="1745962126679160932">Chromium መረጃዎን በድጋሚ መተየብ እንዳይኖርብዎ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ያስቀምጣል፣ ነገር ግን ለወደፊት ክፍያዎች አሁንም የካርድዎን የደህንነት ኮድ ማረጋገጥ አለብዎ።</translation>
29 <translation id="1763864636252898013">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN"/> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በመሣሪያዎ ስርዓተ ክወና የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
30 <translation id="1774152462503052664">Chromium ጀርባ ላይ ይሂድ</translation>
31 <translation id="1779356040007214683">Chromium ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE"/> ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል።</translation>
32 <translation id="1808667845054772817">Chromiumን ዳግም ጫን</translation>
33 <translation id="1816404578968201294">Chromium ይህን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የአካባቢ መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
34 <translation id="1869480248812203386">የደህንነት ሊሆኑ የሚችሉ ክስተቶችን በራስ-ሰር ለGoogle ሪፖርት በማድረግ Chromium ይበልጥ ደህነንቱ የተጠበቀ እና ለመጠቀም ቀላል እንዲሆን ማድረግ ማገዝ ይችላሉ።</translation>
35 <translation id="1881322772814446296">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Chromium መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ እርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chromium ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chromium ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ። <ph name="LEARN_MORE"/></translation>
36 <translation id="1929939181775079593">Chromium መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
37 <translation id="1967743265616885482">ተመሳሳይ ስም ያለው ሞዱል ከChromium ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።</translation>
38 <translation id="2077129598763517140">ሲገኝ የሃርድዌር ማጣደፍን ተጠቀም</translation>
39 <translation id="2097986737970966220">ዴስክቶፕ ላይ Chromiumን ክፈት</translation>
40 <translation id="2119636228670142020">&amp;ስለChromium ስርዓተ ክወና</translation>
41 <translation id="2158734852934720349">Chromium OS የክፍት ምንጭ ፈቃዶች</translation>
42 <translation id="2233513990531887259">በChromium አስማጭ ሁነታ ውስጥ ዳግም አስጀምር</translation>
43 <translation id="2241627712206172106">ኮምፒውተር የሚጋሩ ከሆኑ ጓደኛዎች እና ቤተሰብ ተለይተው ሊያስሱ እና Chromiumን በሚፈልጉበት መንገድ ማዋቀር ይችላሉ።</translation>
44 <translation id="225614027745146050">እንኳን ደህና መጡ</translation>
45 <translation id="2316129865977710310">አይ፣ አመሰግናለሁ</translation>
46 <translation id="2347108572062610441">ይህ ቅጥያ Chromiumን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
47 <translation id="2389622953163669926">{NUM_DOWNLOAD,plural, =1{አንድ ማውረድ አሁን በሂደት ላይ ነው። ማውረዱን መተው እና ከChromium መውጣት ይፈልጋሉ?}one{# ማውረዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። ማውረዶቹን መተው እና ከChromium መውጣት ይፈልጋሉ?}other{# ማውረዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። ማውረዶቹን መተው እና ከChromium መውጣት ይፈልጋሉ?}}</translation>
48 <translation id="2396765026452590966">ይህ «<ph name="EXTENSION_NAME"/>» ቅጥያ Chromiumን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
49 <translation id="2485422356828889247">አራግፍ</translation>
50 <translation id="2535480412977113886">የመለያ መግቢያ ዝርዝሮችዎ ጊዜ ያለፈባቸው ስለሆኑ Chromium OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
51 <translation id="2558641060352364164">ይህ ጣቢያ በቅርቡ የማይደገፍ የሚሆን የChromium ክፈፍ ተሰኪውን እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ወደ ዘመናዊ አሳሽ ያሻሽሉ።</translation>
52 <translation id="2572494885440352020">Chromium አጋዥ</translation>
53 <translation id="2602806952220118310">Chromium - ማሳወቂያዎች</translation>
54 <translation id="2615699638672665509">ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ በቅርቡ የChromium ዝማኔዎችን መቀበሉን ያቆማል።</translation>
55 <translation id="2636877269779209383">Chromium ይህን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የካሜራ መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
56 <translation id="2648074677641340862">በጭነት ጊዜ የስርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።</translation>
57 <translation id="2673087257647337101">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Chromiumን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
58 <translation id="2685838254101182273">Chromium ማዘመን አቁሟል፣ እና ከአሁን በኋላ ይህን የስርዓተ ክወናዎን ስሪት አይደግፍም።</translation>
59 <translation id="2705212601509139398">ይህ ጣቢያ በቅርቡ የማይደገፍ የሚሆን የChromium ክፈፍ ተሰኪውን እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ተኳሃኝ አሳሽ ያውርዱ።</translation>
60 <translation id="2718390899429598676">ለተጨማሪ ደህንነት ሲባል Chromium ውሂብዎን ያመሰጥረዋል።</translation>
61 <translation id="2732467638532545152">ኮምፒውተርዎ የዚህ ድር ጣቢያ ደህንነት እውቅና ማረጋገጫ ማስሄድ የማይችል የድሮ የMicrosoft Windows ስሪት አያሄደ ነው። በዚህ ችግር ምክንያት Chromium የእውቅና ማረጋገጫው ከ<ph name="SITE"/> ይሁን ወይም በአውታረ መረብዎ ላይ ያለ <ph name="SITE"/>ን ከሚያስመስል ሰው ይሁን የመጣው መለየት አይችልም። እባክዎ ኮምፒውተርዎን ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ወደሆነ የWindows ስሪት ያዘምኑ።</translation>
62 <translation id="275588974610408078">የብልሽት ሪፖርት በChromium ውስጥ አይገኝም።</translation>
63 <translation id="2770231113462710648">ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦</translation>
64 <translation id="2801146392936645542"><ph name="FILE_NAME"/> ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chromium አግዶታል።</translation>
65 <translation id="2847479871509788944">ከChromium አስወግድ...</translation>
66 <translation id="2886012850691518054">ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታትስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶችን ወደ Google በራስ-ሰር በመላክ Chromium የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።</translation>
67 <translation id="2910007522516064972">ስለ &amp;Chromium</translation>
68 <translation id="2966088006374919794">Chromium የ<ph name="SCHEME"/> አገናኞችን ለማስተናገድ አንድ ውጫዊ መተግበሪያ ማስጀመር አለበት። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK"/> ነው።</translation>
69 <translation id="3032787606318309379">ወደ Chromium በማከል ላይ...</translation>
70 <translation id="3046695367536568084">መተግበሪያዎችን ለመጠቀም ወደ Chromium መግባት አለብዎት። ይሄ Chromium መተግበሪያዎችዎን፣ ዕልባቶችዎን፣ ታሪክዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና ሌሎች ቅንብሮችዎን በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ እንዲያመሳስል ያስችለዋል።</translation>
71 <translation id="3068515742935458733">የብልሽት ሪፖርቶችን እና <ph name="UMA_LINK"/> ወደ Google በመላክ Chromiumን የተሻለ ለማድረግ እገዛ ያድርጉ</translation>
72 <translation id="3103660991484857065">ጫኚው መዝገቡን መበተን አልቻለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።</translation>
73 <translation id="3130323860337406239">Chromium ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
74 <translation id="313551035350905294">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በChromium መገለጫዎ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ መተግበሪያዎችዎ፣ ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ፣ የይለፍ ቃላትዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ያሉ የChromium ውሂብዎ እስከመጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች ዳሽቦርዱ አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።</translation>
75 <translation id="3190315855212034486">ኧረ ገዳይ! Chromium ብልሽት አጋጥሞታል። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
76 <translation id="3197823471738295152">መሣሪያዎ የተዘመነ ነው።</translation>
77 <translation id="3244477511402911926">የChromium ማሳወቂያ ማዕከል</translation>
78 <translation id="3256316712990552818">ወደ Chromium ተቀድቷል</translation>
79 <translation id="3258596308407688501">Chromium የውሂብ አቃፊው ላይ ማንበብ እና መጻፍ አይችልም፦
81 <ph name="USER_DATA_DIRECTORY"/></translation>
82 <translation id="328888136576916638">የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የChromium ተግባራት ይሰናከላሉ።</translation>
83 <translation id="3296368748942286671">Chromium ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎች ማሂዱን ይቀጥሉ</translation>
84 <translation id="3312805357485578561">Chromium ያልተለመደ ባህሪይን አግኝቷል</translation>
85 <translation id="331951419404882060">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Chromium OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
86 <translation id="3360567213983886831">Chromium ሁለትዮሾች</translation>
87 <translation id="3509308970982693815">እባክዎ ሁሉንም የChromium መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
88 <translation id="352783484088404971">ከChromium አስወግድ...</translation>
89 <translation id="3549345495227188780">በChromium ስርዓተ ክወና ይጀምሩ</translation>
90 <translation id="3582788516608077514">Chromiumን በማዘመን ላይ...</translation>
91 <translation id="358997566136285270">የChromium አርማ</translation>
92 <translation id="3595526210123705352">በWindows 8 ሁኔታ ውስጥ ዳግም መጀመር የChromium መተግበሪያዎችዎን ይዘጋቸውና ዳግም ያስጀምራቸዋል።</translation>
93 <translation id="3656661827369545115">ኮምፒውተርዎ ሲጀምር Chromiumን በራስ-ሰር ያስጀምሩ</translation>
94 <translation id="3736987306260231966">የእርስዎ ኮምፒውተር ከበይነመረቡ ጋር ስላልተገናኘ Chromium ድረ-ገጹን ማሳየት አይችልም።</translation>
95 <translation id="3738139272394829648">ለመፈለግ ይንኩ</translation>
96 <translation id="3744899669254331632">የድር ጣቢያው Chromium ሊያስኬዳቸው የማይችሉ የተዘበራረቁ ምስክርነቶችን ስለላከ አሁን ላይ <ph name="SITE"/>ን መጎብኘት አይችሉም። የአውታረ መረብ ስህተቶች እና ጥቃቶች ብዙውን ጊዜ ጊዜያዊ ናቸው፣ ስለዚህ ይህ ገጽ በኋላ ላይ ምናልባት ሊሰራ ይችል ይሆናል።</translation>
97 <translation id="3748537968684000502">ደህንነቱ የተጠበቀ የChromium ገጽ እየተመለከቱ ነዎት።</translation>
98 <translation id="378917192836375108">Chromium ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉትና በSkype እንዲደውሉበት ያስችልዎታል!</translation>
99 <translation id="3848258323044014972"><ph name="PAGE_TITLE"/> - Chromium</translation>
100 <translation id="3849925841547750267">በሚያሳዝን ሁኔታ Mozilla Firefox እያሄደ ባለበት ጊዜ በእሱ ላይ ያስቀመጡት ቅንብሮችዎ አይገኙም። እነዚህን ቅንብሮች ወደ Chromium ለማስመጣት ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶችን ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን ይጫኑ።</translation>
101 <translation id="3883381313049582448">በChromium የመነጨ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ</translation>
102 <translation id="3889543394854987837">Chromiumን ለመክፈት እና ማሰስ ለመጀመር ስምዎን ጠቅ ያድርጉት።</translation>
103 <translation id="390894725198123737">Mac ላይ የይለፍ ቃላት በእርስዎ Keychain ላይ ሊቀመጡ ይችላሉ፣ እና ይህን የOS X መለያ በሚጋሩ ሌሎች የChromium ተጠቃሚዎች ሊደረስባቸው ወይም ሊሰመሩ ይችላሉ።</translation>
104 <translation id="4050175100176540509">አስፈላጊ የደህንነት ማሻሻያዎች እና አዲስ ባህሪያት በቅርብ ጊዜው ስሪቱ ላይ ይገኛሉ።</translation>
105 <translation id="4075965373589665797">በዴስክቶፕ ሁነታ ዳግም ማስጀመር የChromium መተግበሪያዎችዎን ዘግቶ ዳግም ያስጀምራቸዋል።</translation>
106 <translation id="4077262827416206768">ይህ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ የChromium መስኮቶችን ይዝጉና Chromiumን ዳግም ያስጀምሩ።</translation>
107 <translation id="4207043877577553402"><ph name="BEGIN_BOLD"/>ማስጠንቀቂያ፦<ph name="END_BOLD"/> Chromium ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ ማንነትን በማያሳውቅ ሁነት ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።</translation>
108 <translation id="421369550622382712">ለChromium ምርጥ መተግበሪያዎችን፣ ጨዋታዎችን፣ ቅጥያዎችን እና ገጽታዎችን ያግኙ።</translation>
109 <translation id="4222580632002216401">አሁን ወደ Chromium ገብተዋል! ማመሳሰል በአስተዳዳሪዎ ተሰናክሏል።</translation>
110 <translation id="4224199872375172890">Chromium የተዘመነ ነው።</translation>
111 <translation id="4230135487732243613">የChromium ውሂዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ?</translation>
112 <translation id="4285930937574705105">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Chromium አሁን እያሄደ ከሆነ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
113 <translation id="4330585738697551178">ይህ ሞዱል ከChromium ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።</translation>
114 <translation id="4365115785552740256">Chromium በ<ph name="BEGIN_LINK_CHROMIUM"/>Chromium<ph name="END_LINK_CHROMIUM"/> ክፍት ምንጭ ፕሮጀክት እና በሌላ <ph name="BEGIN_LINK_OSS"/>ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_OSS"/> እውን ሊሆን ችሏል።</translation>
115 <translation id="4404275227760602850">ወደ Chromium ምናሌ &gt; ቅንብሮች &gt; (የላቁ) ግላዊነት ይሂዱ
116 እና «የገጽ ንብረቶችን ቅድሚያ አስመጣ»ን ያሰናክሉ።
117 ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ 
118 ዳግም ማንቃት እንመክራለን።</translation>
119 <translation id="4423735387467980091">Chromiumን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ</translation>
120 <translation id="442817494342774222">ኮምፒውተርዎ ሲጀምር Chromium በራስ-ሰር እንዲጀምር ተዋቅሯል።</translation>
121 <translation id="4458285410772214805">ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ።</translation>
122 <translation id="4488676065623537541">የክፍያ መጠየቂያ ዝርዝሮችዎ በChromium ውስጥ ተቀምጠዋል።</translation>
123 <translation id="4559775032954821361">ወደ
124 የChromium ምናሌ &gt;
125 <ph name="SETTINGS_TITLE"/>
126 &gt;
127 <ph name="ADVANCED_TITLE"/>
128 &gt;
129 <ph name="PROXIES_TITLE"/>
130 &gt;
131 የላን ቅንብሮች
132 ይሂዱና የ«ለእርስዎ ላን ተኪ አገልጋይ ይጠቀሙ»ን አመልካች ሳጥኑን አይምረጡ።</translation>
133 <translation id="4567424176335768812">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS"/> ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ።</translation>
134 <translation id="457845228957001925">የChromium ውሂብዎን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ</translation>
135 <translation id="459535195905078186">የChromium መተግበሪያዎች</translation>
136 <translation id="4677944499843243528">መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር (<ph name="HOST_NAME"/>) ላይ በሌላ የChromium ሂደት (<ph name="PROCESS_ID"/>) የተያዘ ይመስላል። Chromium መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል። ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromiumን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ።</translation>
137 <translation id="473775607612524610">አዘምን</translation>
138 <translation id="4743926867934016338">ተቀበል እና ፈልግ</translation>
139 <translation id="4888717733111232871">Chromium ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።</translation>
140 <translation id="4943838377383847465">Chromium በጀርባ ሁነታ ላይ ነው።</translation>
141 <translation id="4987820182225656817">እንግዳዎች ማንኛውንም ነገር ወደኋላ ሳይተዉ Chromium መጠቀም ይችላሉ።</translation>
142 <translation id="4994636714258228724">እራስዎን በChromium ላይ ያክሉ</translation>
143 <translation id="5032989939245619637">ዝርዝሮችን Chromium ውስጥ አስቀምጥ</translation>
144 <translation id="5094747076828555589">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN"/> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በChromium የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
145 <translation id="5358375970380395591">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Chromium መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ እርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chromium ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። <ph name="LEARN_MORE"/></translation>
146 <translation id="5398878173008909840">አዲስ የChromium ስሪት አለ።</translation>
147 <translation id="5427571867875391349">Chromium እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያዋቅሩት</translation>
148 <translation id="5466153949126434691">Chromium በራስ-ሰር ስለሚዘምን ሁልጊዜ ትኩሱ ስሪት ነው የሚኖርዎ። ይህ ውርድ ሲጠናቀቅ Chromium ዳግም ይጀምርና እርስዎም ስራዎን ይቀጥላሉ።</translation>
149 <translation id="549669000822060376">Chromium የቅርብ ጊዜዎቹ የስርዓቱ ዝማኔዎችን እስኪጭን ድረስ እባክዎ ይጠብቁ።</translation>
150 <translation id="5531349711857992002">የዚህ የድርጣቢያ የዕውቅና ማረጋገጫ ሰንሰለት ቢያንስ አንድ ውድቅ የተደረገ የSHA-1 በመጠቀም የተገባበት ዕውቅና መስጫ።</translation>
151 <translation id="5563479599352954471">በአንዲ ንክኪ ይፈልጉ</translation>
152 <translation id="5620765574781326016">ከገጹ ሳይወጡ በድር ጣቢያዎች ላይ ስላሉ ስለርዕሶች ይወቁ</translation>
153 <translation id="5772805321386874569">(የChromium <ph name="BEGIN_BUTTON"/>ዳግም መጀመር<ph name="END_BUTTON"/> ያስፈልገዋል)</translation>
154 <translation id="5796460469508169315">Chromium ዝግጁ ሊሆን ትንሽ ቀርቶታል።</translation>
155 <translation id="580822234363523061">ወደ
156 የChromium ምናሌ &gt;
157 <ph name="SETTINGS_TITLE"/>
158 &gt;
159 <ph name="ADVANCED_TITLE"/>
160 &gt;
161 <ph name="PROXIES_TITLE"/>
162 ይሂዱና ውቅርዎ ወደ «ምንም ተኪ» ወይም «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ።</translation>
163 <translation id="5820394555380036790">Chromium ስርዓተ ክወና</translation>
164 <translation id="5823381412099532241">Chromium እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጠዎት ነው። Chromiumን ማዘመን አለብዎት።</translation>
165 <translation id="5862307444128926510">ወደ Chromium እንኳን በደህና መጡ</translation>
166 <translation id="5877064549588274448">ሰርጥ ተለውጧል። ለውጦችን ለመተግበር መሳሪያዎን ዳግም ያስጀምሩ።</translation>
167 <translation id="5909170354645388250">በChromium ውስጥ አልተሰራበትም። ቦታ ያዥ የመርጃ ካርታዎችን በማመሳሰል ውስጥ ሊያቆያቸው ነው። አንድ ነጋሪ እሴት ይጠብቃል፦ $1</translation>
168 <translation id="5942225298871134766">Chromium ይህን ከ<ph name="SAVED_PASSWORD_LINK"/> ጋር ያከማቸው እና በሚቀጥለው ጊዜ ስፈልጉት ያስታውሰዋል።</translation>
169 <translation id="5942520288919337908"><ph name="EXTENSION_NAME"/> ወደ Chromium ታክሏል።</translation>
170 <translation id="59625444380784159">የእውቂያዎችዎ ዝርዝሮች በChromium ውስጥ ቅጾችን በበለጠ ፍጥነት እንዲሞሉ ያግዘዎታል።</translation>
171 <translation id="6055895534982063517">አዲስ የChromium ስሪት ይገኛል፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ሆኗል።</translation>
172 <translation id="608189560609172163">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
173 <translation id="6212496753309875659">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Chromiumን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
174 <translation id="6248213926982192922">Chromium ነባሪውን አሳሽ ያድርጉ።</translation>
175 <translation id="6309712487085796862">Chromium ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
176 <translation id="6334986366598267305">አሁን Chromiumን ከGoogle መለያዎ ጋር እና በተጋሩ ኮምፒውተሮች ላይ መጠቀም ይበልጥ ቀላል ነው።</translation>
177 <translation id="6373523479360886564">እርግጠኛ ነዎት Chromiumን ማራገፍ ይፈልጋሉ?</translation>
178 <translation id="6403826409255603130">Chromium ድረ-ገጾችን እና መተግበሪያዎችን እጅግ በጣም ፈጣን በሆነ ፍጥነት የሚያሄድ ድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Chromium ውስጥ አብሮ በተሰራላቸው የተንኮል-አዘል ሶፍትዌር እና የማስገሪያ መከላከያዎች አማካኝነት ደህንነትዎ ይበልጥ በተጠበቀ ሁኔታ ድሩን ያስሱ።</translation>
179 <translation id="6424492062988593837">Chromium አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።</translation>
180 <translation id="6475912303565314141">እንዲሁም Chromiumን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
181 <translation id="6485906693002546646">የChromium ነገሮችዎን ለማመሳሰል <ph name="PROFILE_EMAIL"/>ን እየተጠቀሙ ነው። የማመሳሰል ምርጫዎን ለማዘመን ወይም Chromium ያለGoogle መለያ መጠቀም የሚፈልጉ ከሆኑ <ph name="SETTINGS_LINK"/>ን ይጎብኙ።</translation>
182 <translation id="6510925080656968729">Chromiumን ያራግፉ</translation>
183 <translation id="6613594504749178791">ለውጦችዎ Chromium በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።</translation>
184 <translation id="6637001341228460105">Chromium ይህን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የማይክሮፎን መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
185 <translation id="6638567566961868659">ዕልባቶችዎን በChromium ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌው ላይ ይፈልጉ።</translation>
186 <translation id="6676384891291319759">በይነመረብን ተዳረስ</translation>
187 <translation id="6717134281241384636">መገለጫዎ ከአዲስ የChromium ስሪት ስለሆነ የመጣው ስራ ላይ ሊውል አይችልም።
189 አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት ይጠቀሙ።</translation>
190 <translation id="6734080038664603509">&amp;Chromiumን አዘምን</translation>
191 <translation id="6757767188268205357">አታርመኝ</translation>
192 <translation id="6810143991807788455">የአሁኖቹ ቅንብሮችን ሪፖርት በማድረግ Chromium የተሻለ እንዲሆን ያግዙ</translation>
193 <translation id="6883876366448858277">አንድ ቃል እና በዙሪያው ያለውን አውድ ለGoogle ፍለጋ ይልካል፣ እና ትርጓሜዎችን፣ ስዕሎችን፣ እና ሌሎች የፍለጋ ውጤቶችን ይመልሳል።</translation>
194 <translation id="6893813176749746474">Chromium ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀኖች አልተጠቀሙበትም።</translation>
195 <translation id="6900895776413482243">በChromium አስማጭ ሁነታ ዳግም ማስጀመር የChromium መተግበሪያዎችዎን ዘግቶ ዳግም ያስጀምራቸዋል።</translation>
196 <translation id="6930860321615955692">https://support.google.com/chrome/?p=ib_chromeframe</translation>
197 <translation id="6944967875980567883">Chromium ላይ የተጫኑ ሞዱሎች</translation>
198 <translation id="6970811910055250180">መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...</translation>
199 <translation id="7023267510504981715">Google Walletን ለመጠቀም Chromiumን ማላቅ አለብዎት [<ph name="ERROR_CODE"/>]።</translation>
200 <translation id="7027298027173928763">Chromium እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጠዎት ነው። Chromiumን እራስዎ ዳግም መጫን አለብዎት።</translation>
201 <translation id="705851970750939768">Chromiumን አዘምን</translation>
202 <translation id="7064610482057367130">ምንም የሚዘምን የChromium ጭነት አልተገኘም።</translation>
203 <translation id="7066436765290594559">Chromium OS የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ እባክዎ ያዘምኑ።</translation>
204 <translation id="7090955637699162649">Chromium የአሰሳ ተሞክሮዎን ለማሻሻል <ph name="BEGIN_LINK"/>የድር አገልግሎቶች<ph name="END_LINK"/>ን ሊጠቀም ይችላል። በማንኛውም ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች በአማራጭነት ማሰናከል ይችላሉ።</translation>
205 <translation id="7138853919861947730">Chromium የማሰስ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል።</translation>
206 <translation id="7162152143154757523">Chromium አሳሹ ላይ የሚተይቡትን ለGoogle አገልጋዮች በመላክ ይበልጥ አዋቂ የሆነ ፊደል አራሚ ሊያቀርብልዎት ይችላል፣ ይህም Google ፍለጋ የሚጠቀመውን ተመሳሳዩ የፊደል አራሚ ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ ያስችልዎታል።</translation>
207 <translation id="7196020411877309443">ለምን ይህን አያለሁ?</translation>
208 <translation id="7205698830395646142">በChromium ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
209 <translation id="7211828883345145708">Chromiumን ለማረም የሚጠቅሙ ተጨማሪ የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን ያነቃል።</translation>
210 <translation id="7223968959479464213">ተግባር መሪ - Chromium</translation>
211 <translation id="722928257909516027">የChromium ምናሌን አሳይ</translation>
212 <translation id="731644333568559921">&amp;Chromium ስርዓተ ክወናን አዘምን</translation>
213 <translation id="7318036098707714271">የምርጫዎች ፋይልዎ የተበላሸ ወይም ልክ ያልሆነ ነው።
215 Chromium ቅንብሮችዎን ማስመለስ አልቻለም።</translation>
216 <translation id="7337881442233988129">Chromium</translation>
217 <translation id="7339898014177206373">አዲሰ መስኮት</translation>
218 <translation id="734373864078049451">የእርስዎ ድር፣ ዕልባቶች እና ሌሎች የChromium ነገሮች እዚህ ይኖራሉ።</translation>
219 <translation id="7419987137528340081">ነባሩ የChromium ውሂብዎን ለይተው ማስቀመጥ ከፈለጉ ለ<ph name="USER_NAME"/> አዲስ የChromium ተጠቃሚ መፍጠር ይችላሉ።</translation>
220 <translation id="7421823331379285070">Chromium Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ ይፈልጋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።</translation>
221 <translation id="7463979740390522693">Chromium - ማሳወቂያዎች (<ph name="QUANTITY"/> ያልተነበቡ)</translation>
222 <translation id="7473891865547856676">አይ፣ አመሰግናለሁ</translation>
223 <translation id="7483335560992089831">እየሄደ ያለውን ተመሳሳዩን የChromium ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Chromiumን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
224 <translation id="750717762378961310">ይህ ፋይል ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chromium አግዶታል።</translation>
225 <translation id="7549178288319965365">ስለ Chromium OS</translation>
226 <translation id="761356813943268536">Chromium ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
227 <translation id="7617377681829253106">Chromium አሁን ይበልጥ ተሻሽሏል</translation>
228 <translation id="7641113255207688324">Chromium ነባሪ አሳሽዎ አይደለም።</translation>
229 <translation id="7723128346970903111">ሲነቃ በiframe ላይ የተመሠረተ የChromium መግቢያ ፍሰትን ይፈጥራል፤ አለበለዚያ በድር እይታ ላይ የተመሰረተ ፍሰትን ይጠቀማል።</translation>
230 <translation id="7729447699958282447">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አይችልም።</translation>
231 <translation id="7747138024166251722">ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።</translation>
232 <translation id="7861509383340276692">ወደ
233 የChromium ምናሌ &gt;
234 <ph name="SETTINGS_TITLE"/>
235 &gt;
236 <ph name="ADVANCED_TITLE"/>
237 ይሂዱና «<ph name="NO_PREFETCH_DESCRIPTION"/>»ን አይምረጡ።
238 ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ እንደገና መምረጥ እንመክራለን።</translation>
239 <translation id="7937630085815544518">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS"/> ሆነው ወደ Chromium ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ።</translation>
240 <translation id="7962572577636132072">Chromium በራስ-ሰር ይዘመናል፣ ስለዚህ ሁልጊዜ አዲሱ ስሪት ይኖርዎታል።</translation>
241 <translation id="7979877361127045932">በChromium ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
242 <translation id="8030318113982266900">መሳሪያዎን ወደ <ph name="CHANNEL_NAME"/> ሰርጥ በማዘመን ላይ...</translation>
243 <translation id="8033665941300843262">Chromium ይህን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የፍቃዶች መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
244 <translation id="805745970029938373">ሁሉም ማሳወቂያዎችዎን እዚህ ካሉት የChromium መተግበሪያዎች፣ ቅጥያዎች፣ እና ድር ጣቢያዎች ሆነው ማየት ይችላሉ።</translation>
245 <translation id="811857857463334932">ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ ከአሁን በኋላ የChromium ዝማኔዎችን ያቆማል።</translation>
246 <translation id="8134284582177628525">ይህን ኮምፒውተር ከ<ph name="PROFILE_NAME"/> ጋር የሚጋሩ ከሆኑ ተለይተው ለማሰስ እራስዎን Chromium ላይ ያክሉ። አለበለዚያ የGoogle መለያቸውን ያላቅቁት።</translation>
247 <translation id="8187289872471304532">ወደ
248 መተግበሪያዎች &gt; የስርዓት ምርጫዎች &gt; አውታረ መረብ &gt; የላቁ &gt; ተኪዎች
249 ይሂዱና የተመረጡ ማናቸውም ተኪዎችን አይምረጡ።</translation>
250 <translation id="8269379391216269538">Chromium ይበልጥ የተሻለ እንዲሆን ያግዙ</translation>
251 <translation id="8453117565092476964">የጫኚው መዝገብ ተበላሽቷል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።</translation>
252 <translation id="8493179195440786826">Chromium ጊዜው አልፎበታል</translation>
253 <translation id="8551886023433311834">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
254 <translation id="85843667276690461">Chromiumን መጠቀም ላይ እገዛ ያግኙ</translation>
255 <translation id="8586442755830160949">የቅጂ መብት <ph name="YEAR"/> የChromium ደራሲያን። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
256 <translation id="8605166112420372522">&amp;Chromiumን በዴስክቶፑ ላይ ዳግም አስጀምር</translation>
257 <translation id="8610831143142469229">Chromium በኬላ ወይም የጸረ-ቫይረስ ቅንብሮችዎን አውታረ መረቡን እንዲደርስበት
258 ይፍቀዱለት።</translation>
259 <translation id="8621669128220841554">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።</translation>
260 <translation id="8628626585870903697">Chromium የህትመት ቅድመ እይታ እንዲሰራ የሚያስፈልገው የፒ ዲ ኤፍ ማያውን አያካትትም።</translation>
261 <translation id="8684913864886094367">Chromium በትክክል አልተዘጋም።</translation>
262 <translation id="8697124171261953979">እንዲሁም Chromiumን ሲጀምሩት ወይም ከኦምኒቦክሱ ሆነው ሲፈልጉ የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
263 <translation id="8704119203788522458">ይሄ የእርስዎ Chromium ነው</translation>
264 <translation id="872034308864968620">Chromium ጀርባ ላይ ያሂድ</translation>
265 <translation id="8738058698779197622">ደህንነቱ የተጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት፣ የእርስዎ ሰዓት በትክክል መቀናበር ያስፈልገዋል። ይህን የሆነበት ምክንያት የድር ጣቢያዎች ራሳቸውን ለማሳወቅ የሚጠቀሙባቸው የምስክር ወረቀቶች የሚሰሩት ለተወሰኑ ክፍለ ጊዜያቶች ብቻ ስለሆነ ነው። የእርስዎ መሣሪያ ሰዓት ልክ እንዳለመሆኑ መጠን Chromium እነዚህን ምስክር ወረቀቶች ሊያረጋግጣቸው አይችልም።</translation>
266 <translation id="8803635938069941624">የChromium OS ውል</translation>
267 <translation id="8821041990367117597">የመለያ መግቢያ ዝርዝሮችዎ ጊዜ ያለፈባቸው ስለሆኑ Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
268 <translation id="8823523095753232532">የChromium ውሂቤን ከዚህ መለያ ጋር አገናኝ</translation>
269 <translation id="8851136666856101339">main</translation>
270 <translation id="8862326446509486874">ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
271 <translation id="8897323336392112261">እንዲሁም Chromiumን ሲጀምሩት ወይም የመነሻ አዝራሩን ጠቅ ሲያደርጉት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
272 <translation id="8907580949721785412">Chromium የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የWindows የይለፍ ቃልዎን ይተይቡ።</translation>
273 <translation id="894903460958736500">በእርስዎ ኮምፒውተር ላይ እያሄደ ያለ ሶፍትዌር ከChromium ጋር ተኳሃኝ አይደለም።</translation>
274 <translation id="8974095189086268230">Chromium ስርዓተ ክወና በተጨማሪ <ph name="BEGIN_LINK_CROS_OSS"/>ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_CROS_OSS"/> እውን ሊሆን ችሏል።</translation>
275 <translation id="8985587603644336029">የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ <ph name="ACCOUNT_EMAIL_LAST"/> ሆኖ ወደ Chromium ገብቶ ነበር። ያ መለያዎ ካልሆነ መረጃዎን ለይተው ለማስቀመጥ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ።
277 ዝም ብሎ መግባት እንደ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የChromium መረጃዎችን ከ<ph name="ACCOUNT_EMAIL_NEW"/> ጋር ያዋህዳቸዋል።</translation>
278 <translation id="8987477933582888019">የድር አሳሽ</translation>
279 <translation id="9013087743919948559">ወደ Chromium ያክሉ</translation>
280 <translation id="9013262824292842194">Chromium Windows Vista ወይም Windows XP ከSP2 ወይም ከዚያ በላይ ይፈልጋል።</translation>
281 <translation id="9019929317751753759">Chromiumን ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE"/> ውስጥ ያልተዘረዘረውን የሚከተለውን ቅጥያ አሰናክለነዋል እና እርስዎ ሳያውቁት የታከለ ሊሆን ይችላል።</translation>
282 <translation id="9022552996538154597">Chromium ውስጥ ይግቡ</translation>
283 <translation id="9036189287518468038">Chromium የመተግበሪያ አስጀማሪ</translation>
284 <translation id="9089354809943900324">Chromium ጊዜው አልፎበታል</translation>
285 <translation id="911206726377975832">የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?</translation>
286 <translation id="918373042641772655"><ph name="USERNAME"/> ግንኙነትን ማቋረጥ ታሪክዎን፣ እልባቶችዎን፣ ቅንብሮችዎንና በዚህ መሳሪያ ላይ የተከማቹ ሌሎች የChromium ውሂቦችን ያጸዳል። በGoogle መለያዎ ውስጥ ያለ ውሂብ የማይጸዳ ሲሆን በ<ph name="GOOGLE_DASHBOARD_LINK"/>Google Dashboard<ph name="END_GOOGLE_DASHBOARD_LINK"/> ላይ መተዳደር ይችላል።</translation>
287 <translation id="9190841055450128916">Chromium (mDNS-In)</translation>
288 <translation id="9191268552238695869">አንድ አስተዳዳሪ በዚህ ስርዓት ላይ Chromiumን ጭኗል፣ እና ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይገኛል። የስርዓት-ደረጃ Chromium የተጠቃሚ-ደረጃ ጭነትዎን አሁን ይተካዋል።</translation>
289 <translation id="9197815481970649201">አሁን በመለያ ወደ Chromium ገብተዋል</translation>
290 <translation id="95514773681268843"><ph name="DOMAIN"/> ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡት እና እንዲቀበሉት ይፈለጋል። ይህ ውል የChromium ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም።</translation>
291 <translation id="985602178874221306">የChromium ደራሲዎች</translation>
292 </translationbundle>