2 <!DOCTYPE translationbundle
>
3 <translationbundle lang=
"am">
4 <translation id=
"6676384891291319759">በይነመረብን ተዳረስ
</translation>
5 <translation id=
"8586442755830160949">የቅጂ መብት
<ph name=
"YEAR"/> የChromium ደራሲያን። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።
</translation>
6 <translation id=
"6373523479360886564">እርግጠኛ ነዎት Chromiumን ማራገፍ ይፈልጋሉ?
</translation>
7 <translation id=
"5065199687811594072">Chromium የድር ቅጾችን ለማጠናቅቅ ይህን የክሬዲት ካርድ መረጃ እንዲያስቀምጥ ይፈልጋሉ?
</translation>
8 <translation id=
"6510925080656968729">Chromiumን ያራግፉ
</translation>
9 <translation id=
"2615699638672665509">ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ በቅርቡ የChromium ዝማኔዎችን መቀበሉን ያቆማል።
</translation>
10 <translation id=
"6893813176749746474">Chromium ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ
30 ቀናት አልተጠቀሙበትም።
</translation>
11 <translation id=
"1550579416447684632">የChromium መተግበሪያዎችን አስጅምር
</translation>
12 <translation id=
"4267347018362241535">Chromium የመተግበሪያ አስጀማሪ ለChromium መተግበሪያዎች የተዘጋጀ በንጥል ቋሚ የመሳሪያ ሥርዓት ነው።
</translation>
13 <translation id=
"2770231113462710648">ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦
</translation>
14 <translation id=
"6613594504749178791">ለውጦችዎ Chromium በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።
</translation>
15 <translation id=
"3748537968684000502">ደህንነቱ የተጠበቀ የChromium ገጽ እየተመለከቱ ነዎት።
</translation>
16 <translation id=
"2077129598763517140">ሲገኝ የሃርድዌር ማጣደፍን ተጠቀም
</translation>
17 <translation id=
"1065672644894730302">አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።
19 አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።
</translation>
20 <translation id=
"4423735387467980091">Chromiumን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ
</translation>
21 <translation id=
"1881322772814446296">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Chromium መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ እርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chromium ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ
<ph name=
"USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chromium ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ።
<ph name=
"LEARN_MORE"/></translation>
22 <translation id=
"731644333568559921">&Chromium ስርዓተ ክወናን አዘምን
</translation>
23 <translation id=
"7421823331379285070">Chromium Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ ይፈልጋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።
</translation>
24 <translation id=
"7023267510504981715">Google Walletን ለመጠቀም Chromiumን ማላቅ አለብዎት [
<ph name=
"ERROR_CODE"/>]።
</translation>
25 <translation id=
"7419987137528340081">ነባሩ የChromium ውሂብዎን ለይተው ማስቀመጥ ከፈለጉ ለ
<ph name=
"USER_NAME"/> አዲስ የChromium ተጠቃሚ መፍጠር ይችላሉ።
</translation>
26 <translation id=
"5427571867875391349">Chromium እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያዋቅሩት
</translation>
27 <translation id=
"8030318113982266900">መሳሪያዎን ወደ
<ph name=
"CHANNEL_NAME"/> ሰርጥ በማዘመን ላይ...
</translation>
28 <translation id=
"3549345495227188780">በChromium ስርዓተ ክወና ይጀምሩ
</translation>
29 <translation id=
"6953661834318318668">Chromium የመሣሪያ አሞሌ
</translation>
30 <translation id=
"4285930937574705105">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Chromium አሁን እያሄደ ከሆነ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
31 <translation id=
"1396446129537741364">Chromium የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው።
</translation>
32 <translation id=
"3555616473548901994">ተራግፎ አልቋል።
</translation>
33 <translation id=
"2886012850691518054">ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታትስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶችን ወደ Google በራስ-ሰር በመላክ Chromium የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።
</translation>
34 <translation id=
"580822234363523061">ወደ
36 <ph name=
"SETTINGS_TITLE"/>
38 <ph name=
"ADVANCED_TITLE"/>
40 <ph name=
"PROXIES_TITLE"/>
41 ይሂዱና ውቅርዎ ወደ «ምንም ተኪ» ወይም «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ።
</translation>
42 <translation id=
"3848258323044014972"><ph name=
"PAGE_TITLE"/> - Chromium
</translation>
43 <translation id=
"7729447699958282447">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አይችልም።
</translation>
44 <translation id=
"1989424089625731201"><strong
><ph name=
"DOMAIN"/></strong
>ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ያቀረበው የእውቅና ማረጋገጫ ስህተቶች አሉበት። Chromium ስህተቶች ያሉት የእውቅና ማረጋገጫ መጠቀም አይችልም እና ለመገናኘት የሞከሩትን የጣቢያ ማንነት ማረጋገጥ አይችልም።
</translation>
45 <translation id=
"3103660991484857065">ጫኚው መዝገቡን መበተን አልቻለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።
</translation>
46 <translation id=
"7064610482057367130">ምንም የሚዘምን የChromium ጭነት አልተገኘም።
</translation>
47 <translation id=
"872034308864968620">Chromium ጀርባ ላይ ያሂድ
</translation>
48 <translation id=
"459535195905078186">የChromium መተግበሪያዎች
</translation>
49 <translation id=
"5109068449432240255">አዎ ከChromium ውጣ
</translation>
50 <translation id=
"1480489203462860648">ይሞክሩት፣ አስቀድሞ ተጭኗል
</translation>
51 <translation id=
"3032787606318309379">ወደ Chromium በማከል ላይ...
</translation>
52 <translation id=
"4831257561365056138">የChromium መተግበሪያ አስጀማሪን አራግፍ
</translation>
53 <translation id=
"4222580632002216401">አሁን ወደ Chromium ገብተዋል! ማመሳሰል በአስተዳዳሪዎ ተሰናክሏል።
</translation>
54 <translation id=
"4207043877577553402"><ph name=
"BEGIN_BOLD"/>ማስጠንቀቂያ፦
<ph name=
"END_BOLD"/> Chromium ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ ማንነትን በማያሳውቅ ሁነት ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።
</translation>
55 <translation id=
"4516868174453854611">አሁን ስለገቡ ትሮችዎን፣ እልባቶችዎን እና ሌሎች የChromium ነገሮችዎን በእርስዎ ላፕቶፕ፣ ስልክ እና ጡባዊ ተኮ ላይ ያገኟቸዋል። በተጨማሪም ይበልጥ ጠቃሚ የሆኑ ጥቆማዎችን እና ባህሪያትን በGoogle አገልግሎቶች ላይ መቀበል ይችላሉ።
</translation>
56 <translation id=
"985602178874221306">የChromium ደራሲዎች
</translation>
57 <translation id=
"8628626585870903697">Chromium የህትመት ቅድመ እይታ እንዲሰራ የሚያስፈልገው የፒ ዲ ኤፍ ማያውን አያካትትም።
</translation>
58 <translation id=
"7138853919861947730">Chromium የማሰስ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል።
</translation>
59 <translation id=
"466053073629175099">አሁን Chromium ውስጥ ገብተዋል! ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ከGoogle መለያዎ ጋር ይመሳሰላሉ።
</translation>
60 <translation id=
"3849925841547750267">በሚያሳዝን ሁኔታ Mozilla Firefox እያሄደ ባለበት ጊዜ በእሱ ላይ ያስቀመጡት ቅንብሮችዎ አይገኙም። እነዚህን ቅንብሮች ወደ Chromium ለማስመጣት ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶችን ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን ይጫኑ።
</translation>
61 <translation id=
"7771626876550251690">በዚህ አጋጣሚ በእውቅና ማረጋገጫው ውስጥ የተዘርዘረው አድራሻ አሳሽዎ ሊሄድበት ከሞከረው የድር ጣቢያው አድራሻ ጋር አይዛመድም። ለዚህ ሊሆን የሚችል አንድ ምክንያት ግንኙነቶችዎ የተለየ የድር ጣቢያ እውቅና ማረጋገጫ እያቀረበ ባለ አጥቂ እየተጠለፈ ሊሆን ይችላል፣ ይሄ አለመዛመድን ያስከትላል። ሌላ ሊሆን የሚችል ምክንያት አገልጋዩ እርስዎ ለመጎብኘት የሚሞክሩትን ጨምሮ ለበርካታ ድር ጣቢያዎች ተመሳሳዩን የእውቅና ማረጋገጫ እንዲያሳይ ተደርጎ የተዋቀረ ሊሆን ይችላል፣ ምንም እንኳ ያ የእውቅና ማረጋገጫ ለሁሉም ድር ጣቢያዎቹ የሚሰራ ባይሆንም እንኳ። Chromium እርግጠኛ ሆኖ
<strong
><ph name=
"DOMAIN2"/></strong
>ን እንደደረሱ ሊነግርዎት ይችላል፣ ግን ያ እርስዎ ለመድረስ ካሰቡት
<strong
><ph name=
"DOMAIN"/></strong
> ጋር አንድ አይነት መሆኑን ሊያረጋግጥ አይችልም። ከቀጠሉ Chromium ተጨማሪ የስም አለመዛመዶችን አያረጋገጥም።
</translation>
62 <translation id=
"4330585738697551178">ይህ ሞዱል ከChromium ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።
</translation>
63 <translation id=
"3190315855212034486">ኧረ ገዳይ! Chromium ብልሽት አጋጥሞታል። አሁን ዳግም ይጀምር?
</translation>
64 <translation id=
"3197823471738295152">መሣሪያዎ የተዘመነ ነው።
</translation>
65 <translation id=
"8551886023433311834">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።
</translation>
66 <translation id=
"8353224596138547809">Chromium የዚህ ጣቢያ ይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎ ይፈልጋሉ?
</translation>
67 <translation id=
"7339898014177206373">አዲሰ መስኮት
</translation>
68 <translation id=
"3733625138702910745">ወደ
70 <ph name=
"SETTINGS_TITLE"/>
72 <ph name=
"ADVANCED_TITLE"/>
73 ይሂዱና «
<ph name=
"NO_PREFETCH_DESCRIPTION"/>»ን አይምረጡ።
74 ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ እንደገና መምረጥ እንመክራለን።
</translation>
75 <translation id=
"4124681358536363708">የChromium ጭነት አቃፊ በስራ ላይ ያለ ይመስላል። እባክዎ ኮምፒውተርዎን ዳግም ያስነሱና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
76 <translation id=
"8770560772173120024">Chromium አሁን ተወዳጆች/ዕልባቶችን በማስመጣት ላይ ነው።
</translation>
77 <translation id=
"7463979740390522693">Chromium - ማሳወቂያዎች (
<ph name=
"QUANTITY"/> ያልተነበቡ)
</translation>
78 <translation id=
"225614027745146050">እንኳን ደህና መጡ
</translation>
79 <translation id=
"9191268552238695869">አንድ አስተዳዳሪ በዚህ ስርዓት ላይ Chromiumን ጭኗል፣ እና ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይገኛል። የስርዓት-ደረጃ Chromium የተጠቃሚ-ደረጃ ጭነትዎን አሁን ይተካዋል።
</translation>
80 <translation id=
"4298853828775962437">http://support.google.com/chrome/?p=ib_chromeframe
</translation>
81 <translation id=
"3509308970982693815">እባክዎ ሁሉንም የChromium መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
82 <translation id=
"4077262827416206768">ይህ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ የChromium መስኮቶችን ይዝጉና Chromiumን ዳግም ያስጀምሩ።
</translation>
83 <translation id=
"750717762378961310">ይህ ፋይል ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chromium አግዶታል።
</translation>
84 <translation id=
"6944967875980567883">Chromium ላይ የተጫኑ ሞዱሎች
</translation>
85 <translation id=
"6899795326977034905">Mac ላይ የይለፍ ቃላት በእርስዎ Keychain ላይ የሚቀመጡ ናቸው፣ እና ይህን የOS X መለያ በሚጋሩ ሌሎች የChromium ተጠቃሚዎች ሊደረስባቸው ወይም ሊመሳሰሉ ይችላሉ።
</translation>
86 <translation id=
"118298050220780080"><strong
><ph name=
"DOMAIN"/></strong
>ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና የማይታመን አካል የተሰጠ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያሳየው። ይሄ ማለት አገልጋዩ የራሱ የደህንነት ምስክርነቶች አመንጭቷል ማለት ነው፣ Chromium ደግሞ ለማንነት መረጃን ለማወቅ ሊተማመንበት አይችልም ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን ለመጥለፍ እየሞከረ ሊሆን ይችላል።
</translation>
87 <translation id=
"3046695367536568084">መተግበሪያዎችን ለመጠቀም ወደ Chromium መግባት አለብዎት። ይሄ Chromium መተግበሪያዎችዎን፣ ዕልባቶችዎን፣ ታሪክዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና ሌሎች ቅንብሮችዎን በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ እንዲያመሳስል ያስችለዋል።
</translation>
88 <translation id=
"3296368748942286671">Chromium ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎች ማሂዱን ይቀጥሉ
</translation>
89 <translation id=
"473775607612524610">አዘምን
</translation>
90 <translation id=
"5714819759736651024">የChrome መተግበሪያዎችን ለመጠቀም Chromiumን በዴስክቶፑ ላይ ዳግም ማስጀመር አለብዎት።
</translation>
91 <translation id=
"7707841053049645517">ይህ ጣቢያ በቅርቡ የማይደገፍ የሚሆን የChromium ክፈፍ ተሰኪውን እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ወደ ዘመናዊ አሳሽ ያሻሽሉ።
</translation>
92 <translation id=
"7338384957110970244">Chromium የመተግበሪያ አቋራጭ መፍጠር አልቻልም።
</translation>
93 <translation id=
"3656661827369545115">ኮምፒውተርዎ ሲጀምር Chromiumን በራስ-ሰር ያስጀምሩ
</translation>
94 <translation id=
"6055895534982063517">አዲስ የChromium ስሪት ይገኛል፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ሆኗል።
</translation>
95 <translation id=
"8821041990367117597">የመለያ መግቢያ ዝርዝሮችዎ ጊዜ ያለፈባቸው ስለሆኑ Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
</translation>
96 <translation id=
"4677944499843243528">መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር (
<ph name=
"HOST_NAME"/>) ላይ በሌላ የChromium ሂደት (
<ph name=
"PROCESS_ID"/>) የተያዘ ይመስላል። Chromium መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል። ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromiumን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ።
</translation>
97 <translation id=
"5405650547142096840">ከChromium አስወግድ
</translation>
98 <translation id=
"7747138024166251722">ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።
</translation>
99 <translation id=
"3258596308407688501">Chromium የውሂብ አቃፊው ላይ ማንበብ እና መጻፍ አይችልም፦
101 <ph name=
"USER_DATA_DIRECTORY"/></translation>
102 <translation id=
"4932687624772039103">Chromium
<ph name=
"OS_NAME"/>ን አይደግፍም።
</translation>
103 <translation id=
"6970811910055250180">መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...
</translation>
104 <translation id=
"2485422356828889247">አራግፍ
</translation>
105 <translation id=
"85843667276690461">Chromiumን መጠቀም ላይ እገዛ ያግኙ
</translation>
106 <translation id=
"5358375970380395591">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Chromium መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ እርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chromium ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ
<ph name=
"USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።
<ph name=
"LEARN_MORE"/></translation>
107 <translation id=
"263863604136125912">Chromiumን ጀምር
</translation>
108 <translation id=
"9036189287518468038">Chromium የመተግበሪያ አስጀማሪ
</translation>
109 <translation id=
"911206726377975832">የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?
</translation>
110 <translation id=
"95514773681268843"><ph name=
"DOMAIN"/> ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡት እና እንዲቀበሉት ይፈለጋል። ይህ ውል የChromium ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም።
</translation>
111 <translation id=
"5603085937604338780">chromium
</translation>
112 <translation id=
"1699664235656412242">እባክዎ ሁሉንም የChromium መስኮቶችን (በWindows
8 ሁነታ ላይ ያሉትንም ጨምሮ) ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
113 <translation id=
"6734080038664603509">&Chromiumን አዘምን
</translation>
114 <translation id=
"8862326446509486874">ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
115 <translation id=
"894903460958736500">በእርስዎ ኮምፒውተር ላይ እያሄደ ያለ ሶፍትዌር ከChromium ጋር ተኳሃኝ አይደለም።
</translation>
116 <translation id=
"1774152462503052664">Chromium ጀርባ ላይ ይሂድ
</translation>
117 <translation id=
"9022552996538154597">Chromium ውስጥ ይግቡ
</translation>
118 <translation id=
"4365115785552740256">Chromium በ
<ph name=
"BEGIN_LINK_CHROMIUM"/>Chromium
<ph name=
"END_LINK_CHROMIUM"/> ክፍት ምንጭ ፕሮጀክት እና በሌላ
<ph name=
"BEGIN_LINK_OSS"/>ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር
<ph name=
"END_LINK_OSS"/> እውን ሊሆን ችሏል።
</translation>
119 <translation id=
"2216475571518225820">ይህ ጣቢያ በቅርቡ የማይደገፍ የሚሆን የChromium ክፈፍ ተሰኪውን እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ተኳሃኝ አሳሽ ያውርዱ።
</translation>
120 <translation id=
"5877064549588274448">ስርጥ ተለውጧል። ለውጦችን ለመተግበር መሳሪያዎን ዳግም ያስጀምሩ።
</translation>
121 <translation id=
"6248213926982192922">Chromium ነባሪውን አሳሽ ያድርጉ።
</translation>
122 <translation id=
"6309712487085796862">Chromium ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው።
</translation>
123 <translation id=
"7337881442233988129">Chromium
</translation>
124 <translation id=
"5820394555380036790">Chromium ስርዓተ ክወና
</translation>
125 <translation id=
"6757767188268205357">አታርመኝ
</translation>
126 <translation id=
"1745962126679160932">Chromium መረጃዎን በድጋሚ መተየብ እንዳይኖርብዎ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ያስቀምጣል፣ ነገር ግን ለወደፊት ክፍያዎች አሁንም የካርድዎን የደህንነት ኮድ ማረጋገጥ አለብዎ።
</translation>
127 <translation id=
"275588974610408078">የብልሽት ሪፖርት በChromium ውስጥ አይገኝም።
</translation>
128 <translation id=
"5909170354645388250">በChromium ውስጥ አልተሰራበትም። ቦታ ያዥ የመርጃ ካርታዎችን በማመሳሰል ውስጥ ሊያቆያቸው ነው። አንድ ነጋሪ እሴት ይጠብቃል፦ $
1።
</translation>
129 <translation id=
"7937630085815544518">እንደ
<ph name=
"USER_EMAIL_ADDRESS"/> ሆነው ወደ Chromium ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ።
</translation>
130 <translation id=
"2685838254101182273">Chromium ማዘመን አቁሟል፣ እና ከአሁን በኋላ ይህን የስርዓተ ክወናዎን ስሪት አይደግፍም።
</translation>
131 <translation id=
"3582788516608077514">Chromiumን በማዘመን ላይ...
</translation>
132 <translation id=
"7223968959479464213">ተግባር መሪ - Chromium
</translation>
133 <translation id=
"3838208658251026018">Chromium አሁን የሚከተሉትን ንጥሎች ከ
<ph name=
"BROWSER_COMPONENT"/> እያስመጣ ነው፦
</translation>
134 <translation id=
"1779356040007214683">Chromium ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ
<ph name=
"IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE"/> ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል።
</translation>
135 <translation id=
"6638567566961868659">ዕልባቶችዎን በChromium ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌው ላይ ይፈልጉ።
</translation>
136 <translation id=
"2673087257647337101">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Chromiumን ዳግም ያስጀምሩት።
</translation>
137 <translation id=
"1293235220023151515">በስርዓቱ ላይ የሚጋጭ የChromium ጭነት ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
138 <translation id=
"5398878173008909840">አዲስ የChromium ስሪት አለ።
</translation>
139 <translation id=
"2648074677641340862">በጭነት ጊዜ የስርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።
</translation>
140 <translation id=
"5942520288919337908"><ph name=
"EXTENSION_NAME"/> ወደ Chromium ታክሏል።
</translation>
141 <translation id=
"4559775032954821361">ወደ
143 <ph name=
"SETTINGS_TITLE"/>
145 <ph name=
"ADVANCED_TITLE"/>
147 <ph name=
"PROXIES_TITLE"/>
150 ይሂዱና የ«ለእርስዎ ላን ተኪ አገልጋይ ይጠቀሙ»ን አመልካች ሳጥኑን አይምረጡ።
</translation>
151 <translation id=
"8621669128220841554">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።
</translation>
152 <translation id=
"6717134281241384636">መገለጫዎ ከአዲስ የChromium ስሪት ስለሆነ የመጣው ስራ ላይ ሊውል አይችልም።
154 አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት ይጠቀሙ።
</translation>
155 <translation id=
"8907580949721785412">Chromium የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የWindows የይለፍ ቃልዎን ይተይቡ።
</translation>
156 <translation id=
"9013087743919948559">ወደ Chromium ያክሉ
</translation>
157 <translation id=
"6212496753309875659">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Chromiumን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
158 <translation id=
"1115445892567829615">Chromium የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ እባክዎ ያዘምኑ።
</translation>
159 <translation id=
"1298199220304005244">Chromium ስርዓተ ክወና መጠቀም ላይ እገዛ ያግኙ
</translation>
160 <translation id=
"8187289872471304532">ወደ
161 መተግበሪያዎች
> የስርዓት ምርጫዎች
> አውታረ መረብ
> የላቁ
> ተኪዎች
162 ይሂዱና የተመረጡ ማናቸውም ተኪዎችን አይምረጡ።
</translation>
163 <translation id=
"2801146392936645542"><ph name=
"FILE_NAME"/> ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chromium አግዶታል።
</translation>
164 <translation id=
"4488676065623537541">የክፍያ መጠየቂያ ዝርዝሮችዎ በChromium ውስጥ ተቀምጠዋል።
</translation>
165 <translation id=
"130631256467250065">ለውጦችዎ መሣሪያዎን ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።
</translation>
166 <translation id=
"3244477511402911926">የChromium ማሳወቂያ ማዕከል
</translation>
167 <translation id=
"1105130903706696483">Google Chrome በትክክል አልተዘጋም። ከፍተዋቸው የነበሩትን ገፆች ዳግም ለመክፈት እነበረበት መልስ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
</translation>
168 <translation id=
"1929939181775079593">Chromium መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?
</translation>
169 <translation id=
"1414495520565016063">ወደ Chromium ገብተዋል!
</translation>
170 <translation id=
"1902135785017821799"><ph name=
"FILE_NAME"/> ከአንዳንድ ተንኮል-አዘል ዌር ጋር የሚመሳሰሉ የቅንብሮች ለውጦች ያደርጋል፣ ስለዚህ Chromium አግዶታል።
</translation>
171 <translation id=
"3155163173539279776">Chromiumን ዳግም አስጀምር
</translation>
172 <translation id=
"2966088006374919794">Chromium የ
<ph name=
"SCHEME"/> አገናኞችን ለማስተናገድ አንድ ውጫዊ መተግበሪያ ማስጀመር አለበት። የተጠየቀው አገናኝ
<ph name=
"PROTOLINK"/> ነው።
</translation>
173 <translation id=
"2558235863893655150">Chromium የይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?
</translation>
174 <translation id=
"1231416733874080281">የChromium ምናሌን አሳይ
</translation>
175 <translation id=
"5772805321386874569">(የChromium
<ph name=
"BEGIN_BUTTON"/>ዳግም መጀመር
<ph name=
"END_BUTTON"/> ያስፈልገዋል)
</translation>
176 <translation id=
"1688750314291223739">ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Chromium ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።
</translation>
177 <translation id=
"8865765905101981392">የበይነመረብ አሳሽ
</translation>
178 <translation id=
"8610831143142469229">Chromium በኬላ ወይም የጸረ-ቫይረስ ቅንብሮችዎን አውታረ መረቡን እንዲደርስበት
179 ይፍቀዱለት።
</translation>
180 <translation id=
"6424492062988593837">Chromium አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።
</translation>
181 <translation id=
"811857857463334932">ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ ከአሁን በኋላ የChromium ዝማኔዎችን ያቆማል።
</translation>
182 <translation id=
"2910007522516064972">ስለ
&Chromium
</translation>
183 <translation id=
"8453117565092476964">የጫኚው መዝገብ ተበላሽቷል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።
</translation>
184 <translation id=
"6763060723530774166">የመተግበሪያ አስጀማሪውን ለመጠቀም Chromiumን በዴስክቶፑ ላይ ዳግም ማስጀመር አለብዎት።
</translation>
185 <translation id=
"3130323860337406239">Chromium ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።
</translation>
186 <translation id=
"3249425904492147663"><strong
><ph name=
"DOMAIN"/></strong
>ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ጊዜው ያለፈበት የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ጊዜው ካለፈበት ጀምሮ ያ የእውቅና ማረጋገጫ ጥቃት ደርሶበት እንደሆነ ምንም የሚያሳይ መረጃ አይገኝም። ይህ ማለት Chromium ከአጥቂ ይልቅ ከ
<strong
><ph name=
"DOMAIN2"/></strong
> ጋር እየተገናኙ መሆንዎን ሊያረጋግጥ አይችልም። የኮምፒውርዎ ሰዓት በአሁኑ ጊዜ
<ph name=
"CURRENT_TIME"/> እንዲል ተዋቅሯል። ትክክል ይመስላል? ካልሆነ ስህተቱን አርመው ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።
</translation>
187 <translation id=
"7196020411877309443">ለምን ይህን አያለሁ?
</translation>
188 <translation id=
"457845228957001925">የChromium ውሂብዎን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ
</translation>
189 <translation id=
"4567424176335768812">እንደ
<ph name=
"USER_EMAIL_ADDRESS"/> ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ።
</translation>
190 <translation id=
"7483335560992089831">እየሄደ ያለውን ተመሳሳዩን የChromium ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Chromiumን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
191 <translation id=
"7641113255207688324">Chromium ነባሪ አሳሽዎ አይደለም።
</translation>
192 <translation id=
"4458285410772214805">ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ።
</translation>
193 <translation id=
"761356813943268536">Chromium ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።
</translation>
194 <translation id=
"805745970029938373">ሁሉም ማሳወቂያዎችዎን እዚህ ካሉት የChromium መተግበሪያዎች፣ ቅጥያዎች፣ እና ድር ጣቢያዎች ሆነው ማየት ይችላሉ።
</translation>
195 <translation id=
"2119636228670142020">&ስለChromium ስርዓተ ክወና
</translation>
196 <translation id=
"1708666629004767631">አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የChromium ስሪት አለ።
</translation>
197 <translation id=
"378917192836375108">Chromium ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉትና በSkype እንዲደውሉበት ያስችልዎታል!
</translation>
198 <translation id=
"8724049448828509830">አንድ ውርድ አሁን በሂደት ላይ ነው። ከChromium ወጥተው ውርዱን ይቅር ማለት ይፈልጋሉ?
</translation>
199 <translation id=
"608189560609172163">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
</translation>
200 <translation id=
"3360567213983886831">Chromium ሁለትዮሾች
</translation>
201 <translation id=
"8985587603644336029">የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ
<ph name=
"ACCOUNT_EMAIL_LAST"/> ሆኖ ወደ Chromium ገብቶ ነበር። ያ መለያዎ ካልሆነ መረጃዎን ለይተው ለማስቀመጥ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ።
203 ዝም ብሎ መግባት እንደ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የChromium መረጃዎችን ከ
<ph name=
"ACCOUNT_EMAIL_NEW"/> ጋር ያዋህዳቸዋል።
</translation>
204 <translation id=
"2739631515503418643">ውርዶች በአሁኑ ጊዜ በሂደት ላይ ናቸው። ከChromium መውጣትና ውርዶቹን ይቅር ማለት ይፈልጋሉ?
</translation>
205 <translation id=
"9013262824292842194">Chromium Windows Vista ወይም Windows XP ከSP2 ወይም ከዚያ በላይ ይፈልጋል።
</translation>
206 <translation id=
"1967743265616885482">ተመሳሳይ ስም ያለው ሞዱል ከChromium ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።
</translation>
207 <translation id=
"4224199872375172890">Chromium የተዘመነ ነው።
</translation>
208 <translation id=
"374481098568514319">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ ቅርብ የሆነ የChromium ምንዝሮች ስሪት አለው። እባክዎ ይበልጥ ቅርብ የሆነ ጫኚ ይጠቀሙ።
</translation>
209 <translation id=
"6240281849816458190"><strong
><ph name=
"DOMAIN"/></strong
>ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ገና የሚሰራ ያልሆነ እውቅና ማረጋገጫ ነው ያሳየው። ያ እውቅና ማረጋገጫ ሊታመን የሚችል መሆኑን ወይም አለመሆኑን የሚያሳይ ምንም መረጃ የለም። Chromium ከአጥቂ ሳይሆን ከ
<strong
><ph name=
"DOMAIN2"/></strong
> ጋር እየተገናኙ መሆንዎን በአስተማማኝ ሁኔታ ማረጋገጥ አይችልም። የኮምፒውተርዎ ሰዓት በአሁኑ ጊዜ
<ph name=
"CURRENT_TIME"/> ላይ ተዋቅሯል። ይሄ ልክ ይመስላል? ካልሆነ የስርዓትዎን ሰዓት አስተካክለው ከዚያ ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።
</translation>
210 <translation id=
"5862307444128926510">ወደ Chromium እንኳን በደህና መጡ
</translation>
211 <translation id=
"7318036098707714271">የምርጫዎች ፋይልዎ የተበላሸ ወይም ልክ ያልሆነ ነው።
213 Chromium ቅንብሮችዎን ማስመለስ አልቻለም።
</translation>
214 <translation id=
"6403826409255603130">Chromium ድረ-ገጾችን እና መተግበሪያዎችን እጅግ በጣም ፈጣን በሆነ ፍጥነት የሚያሄድ ድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Chromium ውስጥ አብሮ በተሰራላቸው የተንኮል-አዘል ሶፍትዌር እና የማስገሪያ መከላከያዎች አማካኝነት ደህንነትዎ ይበልጥ በተጠበቀ ሁኔታ ድሩን ያስሱ።
</translation>
215 <translation id=
"4019464536895378627"><strong
><ph name=
"DOMAIN"/></strong
>ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ በChromium የማይታመን አካል የተሰጠ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያሳየው። ይሄ ማለት አገልጋዩ የራሱ የደህንነት ምስክርነቶች አመንጭቷል ማለት ነው፣ Chromium ደግሞ ለማንነት መረጃን ለማወቅ ሊተማመንበት አይችልም ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን ለመጥለፍ እየሞከረ ሊሆን ይችላል።
</translation>
216 <translation id=
"4230135487732243613">የChromium ውሂዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ?
</translation>
217 <translation id=
"2572494885440352020">Chromium አጋዥ
</translation>
218 <translation id=
"442817494342774222">ኮምፒውተርዎ ሲጀምር Chromium በራስ-ሰር እንዲጀምር ተዋቅሯል።
</translation>
219 <translation id=
"8974095189086268230">Chromium ስርዓተ ክወና በተጨማሪ
<ph name=
"BEGIN_LINK_CROS_OSS"/>ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር
<ph name=
"END_LINK_CROS_OSS"/> እውን ሊሆን ችሏል።
</translation>
220 <translation id=
"313551035350905294">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በChromium መገለጫዎ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ መተግበሪያዎችዎ፣ ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ፣ የይለፍ ቃላትዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ያሉ የChromium ውሂብዎ እስከመጨረሻው ከ
<ph name=
"USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች ዳሽቦርዱ አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።
</translation>
221 <translation id=
"8823523095753232532">የChromium ውሂቤን ከዚህ መለያ ጋር አገናኝ
</translation>
222 <translation id=
"1221340462641866827">Chromium ስርዓተ ክወና የ
<ph name=
"SCHEME"/> አገናኞችን ለማስተናገድ የውጫዊ መተግበሪያዎችን ማስጀመር አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ
<ph name=
"PROTOLINK"/> ነው።
</translation>
223 <translation id=
"328888136576916638">የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የChromium ተግባራት ይሰናከላሉ።
</translation>
224 <translation id=
"2602806952220118310">Chromium - ማሳወቂያዎች
</translation>
225 <translation id=
"5032989939245619637">ዝርዝሮችን Chromium ውስጥ አስቀምጥ
</translation>