1 <?xml version=
"1.0" ?><!DOCTYPE translationbundle
><translationbundle lang=
"am">
2 <translation id=
"2286950485307333924">አሁን በመለያ ወደ Chrome ገብተዋል
</translation>
3 <translation id=
"8000275528373650868">Google Chrome Windows Vista ወይም Windows XP SP2 ወይም ከዛበላይ ይፈልጋል።
</translation>
4 <translation id=
"1302523850133262269">እባክዎ Chrome የቅርብ ጊዜዎቹን ዝማኔዎች እስኪጭን ድረስ ይጠብቁ።
</translation>
5 <translation id=
"4754614261631455953">Google Chrome Canary (mDNS-In)
</translation>
6 <translation id=
"123620459398936149">Chrome OS ውሂብዎን ሊያመሳስል አልቻለም። እባክዎ የማመሳሰያ ይለፍ ሐረግዎን ያዘምኑት።
</translation>
7 <translation id=
"5430073640787465221">የምርጫዎችዎ ፋይል ተበላሽቷል ወይም ልክ አይደለም ነው።
9 Google Chrome ቅንጅቶችዎን ማስመለስ አልቻለም።
</translation>
10 <translation id=
"6676384891291319759">በይነመረብን ተዳረስ
</translation>
11 <translation id=
"573759479754913123">ስለ Chrome OS
</translation>
12 <translation id=
"345171907106878721">እራስዎን ወደ Chrome ያክሉ
</translation>
13 <translation id=
"4921569541910214635">ኮምፒውተር ይጋራሉ? አሁን Chromeን ልክ እንደሚፈልጉት አድርገው ማዋቀር ይችላሉ።
</translation>
14 <translation id=
"6236285698028833233">Google Chrome ማዘመን አቁሟል፣ እና ከአሁን በኋላ ይህን የስርዓተ ክወናዎን ስሪት አይደግፍም።
</translation>
15 <translation id=
"5453904507266736060">Google Chrome ጀርባ ውስጥ ይሂድ
</translation>
16 <translation id=
"3454512769850953877">አዎ ከChrome ውጣ
</translation>
17 <translation id=
"4167057906098955729">ሁሉም ማሳወቂያዎችዎን እዚህ ካሉት የChrome መተግበሪያዎች፣ ቅጥያዎች፣ እና ድር ጣቢያዎች ሆነው ማየት ይችላሉ።
</translation>
18 <translation id=
"2704356438731803243">ነባሩ የChrome ውሂብዎን ለይተው ማስቀመጥ ከፈለጉ ለ
<ph name=
"USER_NAME"/> አዲስ የChrome ተጠቃሚ መፍጠር ይችላሉ።
</translation>
19 <translation id=
"386202838227397562">እባክዎ ሁሉንም የChrome መስኮቶች ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
20 <translation id=
"3784527566857328444">ከChrome አስወግድ
</translation>
21 <translation id=
"1225016890511909183">Chrome መረጃዎን በድጋሚ መተየብ እንዳይኖርብዎ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ያስቀምጣል፣ ነገር ግን ለወደፊት ክፍያዎች አሁንም የካርድዎን የደህንነት ኮድ ማረጋገጥ አለብዎ።
</translation>
22 <translation id=
"2770231113462710648">ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦
</translation>
23 <translation id=
"7400722733683201933">ስለ Google Chrome
</translation>
24 <translation id=
"8838365799985821335">አንድ ቅጥያ Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሯል።
</translation>
25 <translation id=
"2077129598763517140">ሲገኝ የሃርድዌር ማጣደፍን ተጠቀም
</translation>
26 <translation id=
"1065672644894730302">አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።
28 አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።
</translation>
29 <translation id=
"7781002470561365167">የGoogle Chrome አዲስ ስሪት አለ።
</translation>
30 <translation id=
"5251420635869119124">እንግዳዎች ምንም ነገር ሳይተዉ Chromeን መጠቀም ይችላሉ።
</translation>
31 <translation id=
"4891791193823137474">Google Chrome በጀርባ ውስጥ ይሂድ
</translation>
32 <translation id=
"110877069173485804">ይሄ የእርስዎ Chrome ነው
</translation>
33 <translation id=
"8406086379114794905">Chrome የተሻለ እንዲሆን ያግዙ
</translation>
34 <translation id=
"5620765574781326016">ከገጹ ሳይወጡ በድር ጣቢያዎች ላይ ስላሉ ስለርዕሶች ይወቁ
</translation>
35 <translation id=
"2721687379934343312">Mac ላይ የይለፍ ቃላት በእርስዎ Keychain ላይ የሚቀመጡ ናቸው፣ እና ይህን የOS X መለያ በሚጋሩ ሌሎች የChrome ተጠቃሚዎች ሊደረስባቸው ወይም ሊመሳሰሉ ይችላሉ።
</translation>
36 <translation id=
"683440813066116847">Google Chrome Canary ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።
</translation>
37 <translation id=
"4953650215774548573">Google Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያቀናብሩ
</translation>
38 <translation id=
"6014844626092547096">አሁን ወደ Chrome ገብተዋል! ማመሳሰል በአስተዳዳሪዎ ተሰናክሏል።
</translation>
39 <translation id=
"7419046106786626209">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
</translation>
40 <translation id=
"3140883423282498090">ለውጦችዎ Google Chrome ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።
</translation>
41 <translation id=
"1773601347087397504">Chrome ስርዓተ ክወናን መጠቀም ላይ እገዛን ያግኙ
</translation>
42 <translation id=
"6982337800632491844"><ph name=
"DOMAIN"/> ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡ እና እንዲቀበሉ ይፈለጋል። ይህ ውል የGoogle Chrome ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም።
</translation>
43 <translation id=
"4309555186815777032">(የChrome
<ph name=
"BEGIN_BUTTON"/>ዳግም መጀመር
<ph name=
"END_BUTTON"/> ያስፈልገዋል)
</translation>
44 <translation id=
"8030318113982266900">መሳሪያዎን ወደ
<ph name=
"CHANNEL_NAME"/> ሰርጥ በማዘመን ላይ...
</translation>
45 <translation id=
"8032142183999901390">መለያዎን ከChrome ካስወገዱ በኋላ፣ ክፍት ትሮችዎ እንዲሰሩ መልሰው መጫን ሊኖርብዎ ይችላል።
</translation>
46 <translation id=
"4987308747895123092">እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን (በWindows
8 ሁነታ ላይ ያሉትንም ጨምሮ) ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
47 <translation id=
"568643307450491754">ዕልባቶችዎን በChrome ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌ ላይ ይፈልጉ።
</translation>
48 <translation id=
"8556340503434111824">አዲስ የGoogle Chrome ስሪት አለ፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ነው።
</translation>
49 <translation id=
"8987477933582888019">የድር አሳሽ
</translation>
50 <translation id=
"4050175100176540509">አስፈላጊ የደህንነት ማሻሻያዎች እና አዲስ ባህሪያት በቅርብ ጊዜው ስሪቱ ላይ ይገኛሉ።
</translation>
51 <translation id=
"4728575227883772061">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Google Chrome አሁን እያሄደ ከሆነ ፣ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
52 <translation id=
"3080151273017101988">Google Chrome ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎችን ማሂዱን ይቀጥሉ
</translation>
53 <translation id=
"4149882025268051530">ጫኝው መዝገብ ለመበተን አልቻለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።
</translation>
54 <translation id=
"7054640471403081847">ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ በቅርቡ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል።
</translation>
55 <translation id=
"6989339256997917931">Google Chrome ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ
30 ቀኖች አልተጠቀሙበትም።
</translation>
56 <translation id=
"7060865993964054389">Google Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ
</translation>
57 <translation id=
"1682634494516646069">Google Chrome የውሂብ አቃፊውን ማንበብ እና እሱ ላይ መጻፍ አይችልም፦
59 <ph name=
"USER_DATA_DIRECTORY"/></translation>
60 <translation id=
"127345590676626841">Chrome በራስ-ሰር ስለሚዘምን ሁልጊዜ ትኩሱ ስሪት ነው የሚኖርዎ። ይህ ውርድ ሲጠናቀቅ Chrome ዳግም ይጀምርና እርስዎም ስራዎን ይቀጥላሉ።
</translation>
61 <translation id=
"3738139272394829648">ለመፈለግ ይንኩ
</translation>
62 <translation id=
"8227755444512189073">Google Chrome
<ph name=
"SCHEME"/> አገናኞችን ለማስተናገድ ውጫዊ መተግበሪያን መጀመር ይፈልጋል። የተጠየቀው አገናኝ
<ph name=
"PROTOLINK"/> ነው።
</translation>
63 <translation id=
"8290100596633877290">ኧረ ገዳይ! Google Chrome ተሰናክሏል። አሁን እንደገና ይጀመር?
</translation>
64 <translation id=
"1480489203462860648">ይሞክሩት፣ አስቀድሞ ተጭኗል
</translation>
65 <translation id=
"5204098752394657250">Google Chrome
<ph name=
"TERMS_OF_SERVICE_LINK"/>የአገልግሎት ውል
<ph name=
"END_TERMS_OF_SERVICE_LINK"/></translation>
66 <translation id=
"4743926867934016338">ተቀበል እና ፈልግ
</translation>
67 <translation id=
"1393853151966637042">ስለ Chrome አጠቃቀም ላይ እገዛን ያግኙ
</translation>
68 <translation id=
"7398801000654795464">እንደ
<ph name=
"USER_EMAIL_ADDRESS"/> ሆነው ወደ Chrome ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ።
</translation>
69 <translation id=
"5338943029751206389">ጣቢያው የወደፊት የChrome ስሪቶችን በጥንቃቄ እንዳይደርሱበት ሊያግዱት የሚችሉ ጊዜ ያለፈባቸው የደህንነት ቅንብሮችን እየተጠቀመ ነው።
</translation>
70 <translation id=
"4513711165509885787">የክፍያ መጠየቂያ ዝርዝሮችዎ በChrome ውስጥ ተቀምጠዋል።
</translation>
71 <translation id=
"5253588388888612165">ይህን ኮምፒውተር ከ
<ph name=
"PROFILE_NAME"/> ጋር የሚጋሩ ከሆኑ ተለይተው ለማሰስ እራስዎን Chrome ላይ ያክሉ። አለበለዚያ የGoogle መለያቸውን ያላቅቁት።
</translation>
72 <translation id=
"7098166902387133879">Google Chrome የእርስዎን ማይክሮፎን እየተጠቀመ ነው።
</translation>
73 <translation id=
"2596415276201385844">ደህንነቱ የተጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት፣ የእርስዎ ሰዓት በትክክል መቀናበር ያስፈልገዋል። ይህን የሆነበት ምክንያት የድር ጣቢያዎች ራሳቸውን ለማሳወቅ የሚጠቀሙባቸው የምስክር ወረቀቶች የሚሰሩት ለተወሰኑ ክፍለ ጊዜያቶች ብቻ ስለሆነ ነው። የእርስዎ መሣሪያ ሰዓት ልክ እንዳለመሆኑ መጠን Chromium እነዚህን ምስክር ወረቀቶች ሊያረጋግጣቸው አይችልም።
</translation>
74 <translation id=
"4053720452172726777">Google Chromeን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ
</translation>
75 <translation id=
"3197823471738295152">መሣሪያዎ የተዘመነ ነው።
</translation>
76 <translation id=
"8286862437124483331">Google Chrome የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የእርስዎን Windows የይለፍ ቃል ይተይቡ።
</translation>
77 <translation id=
"3889417619312448367">Google Chromeን አራግፍ
</translation>
78 <translation id=
"1434626383986940139">የChrome Canary መተግበሪያዎች
</translation>
79 <translation id=
"8551886023433311834">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።
</translation>
80 <translation id=
"6169866489629082767"><ph name=
"PAGE_TITLE"/> - Google Chrome
</translation>
81 <translation id=
"1073391069195728457">Chrome - ማሳወቂያዎች
</translation>
82 <translation id=
"7339898014177206373">አዲሰ መስኮት
</translation>
83 <translation id=
"3282568296779691940">Chrome ውስጥ ይግቡ
</translation>
84 <translation id=
"3089968997497233615">አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የGoogle Chrome ስሪት ይገኛል።
</translation>
85 <translation id=
"5037239767309817516">ለውጡ እንዲተገበር እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ያስጀምሩት።
</translation>
86 <translation id=
"225614027745146050">እንኳን ደህና መጡ
</translation>
87 <translation id=
"7473891865547856676">አይ፣ አመሰግናለሁ
</translation>
88 <translation id=
"3149510190863420837">Chrome መተግበሪያዎች
</translation>
89 <translation id=
"8851136666856101339">main
</translation>
90 <translation id=
"7473136999113284234">Chrome በራስ-ሰር ይዘመናል፣ ስለዚህ ሁልጊዜ አዲሱ ስሪት ይኖርዎታል።
</translation>
91 <translation id=
"7084448929020576097"><ph name=
"FILE_NAME"/> ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል።
</translation>
92 <translation id=
"6368958679917195344">Chrome ስርዓተ ክወና በተጨማሪ
<ph name=
"BEGIN_LINK_CROS_OSS"/>ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር
<ph name=
"END_LINK_CROS_OSS"/> እውን ሊሆን ችሏል።
</translation>
93 <translation id=
"7459554271817304652">ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Google Chrome ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።
</translation>
94 <translation id=
"4331809312908958774">Chrome ስርዓተ ክወና
</translation>
95 <translation id=
"8823341990149967727">Chrome ጊዜው አልፎበታል
</translation>
96 <translation id=
"4424024547088906515">ይህ አገልጋይ
<ph name=
"DOMAIN"/> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በChrome የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።
</translation>
97 <translation id=
"473775607612524610">አዘምን
</translation>
98 <translation id=
"5618769508111928343"><ph name=
"SITE"/> የእርስዎን መረጃ ለመጠበቅ በመደበኝነት ምስጠራ ይጠቀማል። Chrome አሁን ከ
<ph name=
"SITE"/> ጋር ለመገናኘት ሲሞክር ድር ጣቢያው ያልተለመደ
99 እና ትክክል ያልሆኑ ምስክርነቶችን መልሷል። ወይም አንድ አጥቂ
<ph name=
"SITE"/>ን አስመስሎ ለመቅረብ እየሞከረ ነው ወይም አንድ የWi-Fi መግቢያ ገጽ ግንኙነቱን አቋርጦታል። Chrome ማንኛውም የውሂብ ልውውጥ ከመካሄዱ በፊት ግንኙነቱን ስላቋረጠው የእርስዎ መረጃ ደህንነት ተጠብቋል።
</translation>
100 <translation id=
"2576431527583832481">Chrome አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።
</translation>
101 <translation id=
"4633000520311261472">Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ
<ph name=
"IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE"/> ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል።
</translation>
102 <translation id=
"3656661827369545115">ኮምፒውተርዎ ሲጀምር Chromiumን በራስ-ሰር ያስጀምሩ
</translation>
103 <translation id=
"1763864636252898013">ይህ አገልጋይ
<ph name=
"DOMAIN"/> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በመሣሪያዎ ስርዓተ ክወና የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።
</translation>
104 <translation id=
"556024056938947818">Google Chrome የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው።
</translation>
105 <translation id=
"2580411288591421699">አሁን እየሰራ ካለው Google Chrome ጋር አንድ አይነት የሆነ ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Google Chrome ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
106 <translation id=
"8460191995881063249">የChrome ማሳወቂያ ማዕከል
</translation>
107 <translation id=
"1457721931618994305">Google Chromeን በማዘመን ላይ...
</translation>
108 <translation id=
"2429317896000329049">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
</translation>
109 <translation id=
"7747138024166251722">ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።
</translation>
110 <translation id=
"5170938038195470297">መገለጫዎ የአዲስ Google Chrome ስሪት አካል ስለሆነ መጠቀም አይቻልም።
112 አንዳንድ ባሕሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም አዲሱን የChrome ስሪት ይጠቀሙ።
</translation>
113 <translation id=
"7282192067747128786">Chrome - ማሳወቂያዎች (
<ph name=
"QUANTITY"/> ያልተነበቡ)
</translation>
114 <translation id=
"6011049234605203654">ወደ
116 <ph name=
"SETTINGS_TITLE"/>
118 <ph name=
"ADVANCED_TITLE"/>
120 <ph name=
"PROXIES_TITLE"/>
121 ይሂዱና ውቅርዎ ወደ «ምንም ተኪ» ወይም «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ።
</translation>
122 <translation id=
"6970811910055250180">መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...
</translation>
123 <translation id=
"2485422356828889247">አራግፍ
</translation>
124 <translation id=
"4480040274068703980">Chrome OS እየተገባ ሳለ በተፈጠረ አንድ ስህተት ምክንያት ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
</translation>
125 <translation id=
"7908968924842975895">ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ ከአሁን በኋላ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል።
</translation>
126 <translation id=
"2748463065602559597">ደህንነቱ የተጠበቀ የGoogle Chrome ገጽ እያዩ ነው።
</translation>
127 <translation id=
"7185038942300673794"><ph name=
"EXTENSION_NAME"/> ወደ Chrome ታክሏል።
</translation>
128 <translation id=
"7494905215383356681">Chrome የክፍት ምንጭ ፈቃዶች
</translation>
129 <translation id=
"2346876346033403680">የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ
<ph name=
"ACCOUNT_EMAIL_LAST"/> ሆኖ ወደ Chrome ገብቶ ነበር። ያ መለያዎ ካልሆነ መረጃዎን ለይተው ለማስቀመጥ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ።
131 ዝም ብሎ መግባት እንደ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የChrome መረጃዎችን ከ
<ph name=
"ACCOUNT_EMAIL_NEW"/> ጋር ያዋህዳቸዋል።
</translation>
132 <translation id=
"9107728822479888688"><ph name=
"BEGIN_BOLD"/>ማስጠንቀቂያ፦
<ph name=
"END_BOLD"/> Google Chrome ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ በማንነትን የማያሳውቅ ሁነታ ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።
</translation>
133 <translation id=
"7808348361785373670">ከChrome አስወግድ...
</translation>
134 <translation id=
"1759842336958782510">Chrome
</translation>
135 <translation id=
"5563479599352954471">በአንዲ ንክኪ ይፈልጉ
</translation>
136 <translation id=
"2664962310688259219">Chrome OS የክፍት ምንጭ ፈቃዶች
</translation>
137 <translation id=
"6341737370356890233">ወደ
139 <ph name=
"SETTINGS_TITLE"/>
141 <ph name=
"ADVANCED_TITLE"/>
142 ይሂዱና «
<ph name=
"NO_PREFETCH_DESCRIPTION"/>»ን አይምረጡ።
143 ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ እንደገና መምረጥ እንመክራለን።
</translation>
144 <translation id=
"2290014774651636340">የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የGoogle Chrome ተግባራት ይሰናከላሉ።
</translation>
145 <translation id=
"2397416548179033562">የChrome ምናሌ አሳይ
</translation>
146 <translation id=
"5423788048750135178">ወደ Chrome ምናሌ
> ቅንብሮች
> (የላቁ) ግላዊነት ይሂዱ
147 እና «የገጽ ንብረቶችን ቅድሚያ አስመጣ»ን ያሰናክሉ።
148 ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ
149 ዳግም ማንቃት እንመክራለን።
</translation>
150 <translation id=
"4794050651896644714">ዝርዝሮችን Chrome ውስጥ አስቀምጥ
</translation>
151 <translation id=
"911206726377975832">የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?
</translation>
152 <translation id=
"5855036575689098185">በኮምፒውተርዎ ላይ እያሄደ ያለ ሶፍትዌር ከGoogle Chrome ጋር ተኳሃኝ አይደለም።
</translation>
153 <translation id=
"7164397146364144019">የደህንነት ሊሆኑ የሚችሉ ክስተቶችን በራስ-ሰር ለGoogle ሪፖርት በማድረግ Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ለመጠቀም ቀላል እንዲሆን ማድረግ ይችላሉ።
</translation>
154 <translation id=
"8008534537613507642">Chromeን ዳግም ጫነው
</translation>
155 <translation id=
"8862326446509486874">ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
156 <translation id=
"2874156562296220396">Google Chrome በ
<ph name=
"BEGIN_LINK_CHROMIUM"/>Chromium
<ph name=
"END_LINK_CHROMIUM"/> ክፍት ምንጭ ፕሮጀክት እና በሌላ
<ph name=
"BEGIN_LINK_OSS"/>ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር
<ph name=
"END_LINK_OSS"/> ሊሰራ ችሏል።
</translation>
157 <translation id=
"7191567847629796517">Google Chrome OS የ
<ph name=
"SCHEME"/> አገናኞችን ለመቆጣጠር ውጫዊ መተግበሪያን ማስጀመር አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ
<ph name=
"PROTOLINK"/> ነው።
</translation>
158 <translation id=
"3847841918622877581">Google Chrome የአሰሳ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል።
</translation>
159 <translation id=
"7436949144778751379">Google Chrome Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ የሆነ ያስፈልገዋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።
</translation>
160 <translation id=
"5877064549588274448">ሰርጥ ተለውጧል። ለውጦችን ለመተግበር መሳሪያዎን ዳግም ያስጀምሩ።
</translation>
161 <translation id=
"103396972844768118">የChrome ውሂብዎን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ
</translation>
162 <translation id=
"6757767188268205357">አታርመኝ
</translation>
163 <translation id=
"2290095356545025170">እርግጠኛ ነዎት Google Chromeን ማራገፍ ይፈልጋሉ?
</translation>
164 <translation id=
"7062966102157262887">አንድ ውርድ አሁን በሂደት ላይ ነው። የውርዱን ማስቀረት ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?
</translation>
165 <translation id=
"4273752058983339720">ኮምፒውተርዎን ሲያስነሱ Google Chrome በራስ-ሰር እንዲጀምር ተዋቅሯል።
</translation>
166 <translation id=
"2316129865977710310">አይ፣ አመሰግናለሁ
</translation>
167 <translation id=
"415994390253732730">Chrome ያልተለመደ ባህሪ እያሳየ ነው?
</translation>
168 <translation id=
"1104959162601287462">ስለ
&Chrome ስርዓተ ክወና
</translation>
169 <translation id=
"5328989068199000832">Google Chrome Binaries
</translation>
170 <translation id=
"5941830788786076944">Google Chromeን መነሻ ማሰሻ አድርግ
</translation>
171 <translation id=
"1759301979429102118">የእውቂያዎችዎ ዝርዝሮች በChrome ውስጥ ቅጾችን በበለጠ ፍጥነት እንዲሞሉ ያግዘዎታል።
</translation>
172 <translation id=
"7787950393032327779">መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር (
<ph name=
"HOST_NAME"/>) ላይ በሌላ የGoogle Chrome ሂደት (
<ph name=
"PROCESS_ID"/>) የተያዘ ይመስላል። Chrome መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል። ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromeን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ።
</translation>
173 <translation id=
"1469002951682717133">Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ
</translation>
174 <translation id=
"8568392309447938879">መተግበሪያዎችን ለመጠቀም ወደ Chrome በመለያ መግባት አለብዎት። ይህ Chrome መተግበሪያዎችዎን፣ ዕልባቶችዎን፣ ታሪክዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና ሌሎች ቅንብሮችዎን በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ እንዲያመሳስል ያስችለዋል።
</translation>
175 <translation id=
"4990567037958725628">Google Chrome Canary
</translation>
176 <translation id=
"4561051373932531560">Google Chrome ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉት እና በSkype እንዲደውሉለት ያስችልዎታል!
</translation>
177 <translation id=
"3612333635265770873">ተመሳሳይ ስም ያለው አንድ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።
</translation>
178 <translation id=
"2665296953892887393">የብልሽት ሪፖርቶችን እና
<ph name=
"UMA_LINK"/> ወደ Google በመላክ Google Chromeን የተሻለ ለማድረግ እገዛ ያድርጉ
</translation>
179 <translation id=
"7761834446675418963">Chromeን ለመክፈት እና ማሰስ ለመጀመር ስምዎን ጠቅ ያድርጉት።
</translation>
180 <translation id=
"2669824781555328029"><ph name=
"FILE_NAME"/> የአሰሳ ተሞክሮዎን ሊጎዳው ይችላል፣ ስለዚህ Chrome አግዶታል።
</translation>
181 <translation id=
"6235018212288296708">Google Chrome ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።
</translation>
182 <translation id=
"7984945080620862648">ድር ጣቢያው Chrome ሊሰራባቸው የማይችላቸው የተዘበራረቁ ምስክርነቶችን ስለላከ
<ph name=
"SITE"/>ን አሁን መጎብኘት ይችላሉ። የአውታረ መረብ ስህተቶች እና ጥቃቶች አብዛኛው ጊዜ ጊዜያዊ ናቸው፣ ስለዚህ ይህ ገጽ በኋላ ላይ ሊሰራ ይችላል።
</translation>
183 <translation id=
"6930860321615955692">https://support.google.com/chrome/?p=ib_chromeframe
</translation>
184 <translation id=
"61852838583753520">&Chrome ስርዓተ ክወናን አዘምን
</translation>
185 <translation id=
"5028489144783860647">Google Chrome የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። እባክዎ የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ ያዘምኑ።
</translation>
186 <translation id=
"9026991721384951619">የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
</translation>
187 <translation id=
"8547799825197623713">የChrome መተግበሪያ አስጀማሪ Canary
</translation>
188 <translation id=
"2871893339301912279">ወደ Chrome ገብተዋል!
</translation>
189 <translation id=
"7890208801193284374">ኮምፒውተር የሚጋሩ ከሆኑ ጓደኛዎች እና ቤተሰብ ተለይተው ሊያስሱ እና Chromeን በሚፈልጉበት መንገድ ማዋቀር ይችላሉ።
</translation>
190 <translation id=
"7161904924553537242">ወደ Google Chrome እንኳን ደህና መጡ
</translation>
191 <translation id=
"4147555960264124640">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ የእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ
<ph name=
"USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።
<ph name=
"LEARN_MORE"/></translation>
192 <translation id=
"1348153800635493797">Google Wallet ለመጠቀም Chromeን ማላቅ አለብዎ [
<ph name=
"ERROR_CODE"/>]።
</translation>
193 <translation id=
"8187289872471304532">ወደ
194 መተግበሪያዎች
> የስርዓት ምርጫዎች
> አውታረ መረብ
> የላቁ
> ተኪዎች
195 ይሂዱና የተመረጡ ማናቸውም ተኪዎችን አይምረጡ።
</translation>
196 <translation id=
"8669527147644353129">Google Chrome አጋዥ
</translation>
197 <translation id=
"870251953148363156">&Google Chromeን አዘምን
</translation>
198 <translation id=
"130631256467250065">ለውጦችዎ መሣሪያዎን ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።
</translation>
199 <translation id=
"163860049029591106">በChrome ስርዓተ ክወና ይጀምሩ
</translation>
200 <translation id=
"1587223624401073077">Google Chrome ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው።
</translation>
201 <translation id=
"1399397803214730675">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የሆነ የGoogle Chrome ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Google Chromeን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
202 <translation id=
"3444832043240812445">ይህ ገጽ
<ph name=
"BEGIN_LINK"/>የብልሽት ሪፖርት ማድረግ
<ph name=
"END_LINK"/>ን ካነቁ የቅርብ ጊዜ ብልሽቶችዎን ብቻ ነው መረጃ የሚያሳየው።
</translation>
203 <translation id=
"8614913330719544658">Google Chrome መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?
</translation>
204 <translation id=
"2681064822612051220">በስርዓቱ ላይ የGoogle Chrome ጭነት ግጭት ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ።
</translation>
205 <translation id=
"6126631249883707068">የይለፍ ቃልዎን Google Chrome እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?
</translation>
206 <translation id=
"7773845170078702898">Google Chrome የዚህ ጣቢያ ይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?
</translation>
207 <translation id=
"4251615635259297716">የChrome ውሂብዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ?
</translation>
208 <translation id=
"7125719106133729027">Chrome እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አንዳንድ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጡዎት ነው። Chromeን እራስዎ ዳግም መጫን ያስፈልግዎታል።
</translation>
209 <translation id=
"5940385492829620908">የእርስዎ ድር፣ ዕልባቶች እና ሌሎች የChrome ነገሮች እዚህ ይኖራሉ።
</translation>
210 <translation id=
"629218512217695915">በChrome የመነቸ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ
</translation>
211 <translation id=
"5566025111015594046">Google Chrome (mDNS-In)
</translation>
212 <translation id=
"6113794647360055231">Chrome አሁን ይበልጥ ተሻሽሏል
</translation>
213 <translation id=
"4367618624832907428">የእርስዎ ኮምፒውተር ከበይነመረቡ ጋር ስላልተገናኘ Google Chrome ድረ-ገጹን ማሳየት አይችልም።
</translation>
214 <translation id=
"174539241580958092">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
</translation>
215 <translation id=
"8255190535488645436">Google Chrome ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።
</translation>
216 <translation id=
"7396375882099008034">Chrome በኬላ ወይም የጸረ-ቫይረስ ቅንብሮችዎን አውታረ መረቡን እንዲደርስበት
217 ይፍቀዱለት።
</translation>
218 <translation id=
"9102715433345326100">ይህ ፋይል ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል።
</translation>
219 <translation id=
"3170677364322086041">ይህ ጣቢያ ከእንግዲህ የደህንነት እና የመረጋጋት ዝማኔዎችን መቀበል የማይችለውን አገልግሎቱ ያበቃውን Chrome ክፈፍ ተሰኪ እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ወደ ዘመናዊ አሳሽ ያሻሽሉት።
</translation>
220 <translation id=
"8205111949707227942">ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታትስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶች ለGoogle በመላክ Chrome ስርዓተ ክወና የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።
</translation>
221 <translation id=
"7253415505590551024">ውርዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። የውርዱን ማስቀረት ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?
</translation>
222 <translation id=
"487887346205285304">Chrome ያልተለመደ ባህሪ እያሳየ ነው?
</translation>
223 <translation id=
"3622797965165704966">አሁን Chromeን ከGoogle መለያዎ ጋር እና በተጋሩ ኮምፒውተሮች ላይ መጠቀም ይበልጥ ቀላል ነው።
</translation>
224 <translation id=
"7196020411877309443">ለምን ይህን አያለሁ?
</translation>
225 <translation id=
"2769762047821873045">Google Chrome መነሻ ማሰሻዎ አይደለም።
</translation>
226 <translation id=
"4567424176335768812">እንደ
<ph name=
"USER_EMAIL_ADDRESS"/> ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ።
</translation>
227 <translation id=
"6855094794438142393">Go to
229 <ph name=
"SETTINGS_TITLE"/>
231 <ph name=
"ADVANCED_TITLE"/>
233 <ph name=
"PROXIES_TITLE"/>
236 ይሂዱና «ለእርስዎ ላን ተኪ አገልጋይ ይጠቀሙ»ን አይምረጡ።
</translation>
237 <translation id=
"6598387184982954187">የChrome ነገሮችዎን ለማመሳሰል
<ph name=
"PROFILE_EMAIL"/>ን እየተጠቀሙ ነው። የማመሳሰል ምርጫዎን ለማዘመን ወይም Chromeን ያለGoogle መለያ ለመጠቀም
<ph name=
"SETTINGS_LINK"/>ን ይጎብኙ።
</translation>
238 <translation id=
"7825851276765848807">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።
</translation>
239 <translation id=
"1150979032973867961">ይህ አገልጋይ
<ph name=
"DOMAIN"/> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።
</translation>
240 <translation id=
"4458285410772214805">ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ።
</translation>
241 <translation id=
"5489213858994471184">Chrome የአሳሽዎ ቅንብሮች እርስዎ ሳያውቁ በኮምፒውተርዎ ላይ ባለ ፕሮግራም ተቀይረው ሊሆኑ እንደሚችሉ አስተውሏል። ያንን ፕሮግራም የGoogle ሶፍትዌር ማስወገጃ መሣሪያ መጠቀም ይችላሉ።
</translation>
242 <translation id=
"8679801911857917785">እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።
</translation>
243 <translation id=
"5334545119300433702">ይህ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑን ይታወቃል።
</translation>
244 <translation id=
"4407807842708586359">Google Chrome ስርዓተ ክወና
</translation>
245 <translation id=
"6634887557811630702">Google Chrome የተዘመነ ነው።
</translation>
246 <translation id=
"3037838751736561277">Google Chrome በጀርባ ሁኔታ ላይ ነው።
</translation>
247 <translation id=
"2084710999043359739">ወደ Chrome አክል
</translation>
248 <translation id=
"4692614041509923516">ኮምፒውተርዎ የዚህ ድር ጣቢያ ደህንነት እውቅና ማረጋገጫ ማስሄድ የማይችል የድሮ የMicrosoft Windows ስሪት አያሄደ ነው። በዚህ ችግር ምክንያት Google Chrome የእውቅና ማረጋገጫው ከ
<ph name=
"SITE"/> ይሁን ወይም በአውታረ መረብዎ ላይ ያለ
<ph name=
"SITE"/>ን ከሚያስመስል ሰው ይሁን የመጣው መለየት አይችልም። እባክዎ ኮምፒውተርዎን ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ወደሆነ የWindows ስሪት ያዘምኑ።
</translation>
249 <translation id=
"3360895254066713204">Chrome አጋዥ
</translation>
250 <translation id=
"1877026089748256423">Chrome ጊዜው አልፎበታል
</translation>
251 <translation id=
"7592736734348559088">የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።
</translation>
252 <translation id=
"7810280330588098283">Chromium ይህን በእርስዎ የ|Google የተቀመጡ የይለፍ ቃሎች| ያስቀምጥ እና በሚቀጥለው ጊዜ በሚፈልጉት ጊዜ ያስታውሰዋል።
</translation>
253 <translation id=
"6991142834212251086">የChrome ውሂቤን ከዚህ መለያ ጋር አገናኝ
</translation>
254 <translation id=
"3451115285585441894">ወድ Chrome በማከል ላይ...
</translation>
255 <translation id=
"3047079729301751317"><ph name=
"USERNAME"/>ን ግንኙነት ማቋረጥ ታሪክዎን፣ ቅንበሮችዎን እና ሌሎች በዚህ መሳሪያ ላይ የተቀመጡትን ሌሎች የChrome ውሂብ ያጸዳል። በGoogle መለያዎ ላይ ያለው ውሂብ የማይጸዳ ሲሆን በ
<ph name=
"GOOGLE_DASHBOARD_LINK"/>Google Dashboard
<ph name=
"END_GOOGLE_DASHBOARD_LINK"/> ላይ መተዳደር ይችላል።
</translation>
256 <translation id=
"1001534784610492198">የጫኝው መዝገብ ተሰናክሏል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።
</translation>
257 <translation id=
"2246246234298806438">አብሮት የተሰራው የፒ ዲ ኤፍ መመልከቻ ሲጎድል Google Chrome የህትመት ቅድመ-እይታውን ሊያሳይ አይችልም።
</translation>
258 <translation id=
"6626317981028933585">በሚያሳዝን ሁኔታ፣ የMozilla Firefox ቅንብሮች ዎ የሉም አሳሹ እየሄደ ባለበት ጊዜ። እነዚህን ቅንብሮች ወደ Google Chrome ለማስመጣት፣ ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶች ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን የጫኑ።
</translation>
259 <translation id=
"7242029209006116544">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደየእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ
<ph name=
"USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chrome ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ።
<ph name=
"LEARN_MORE"/></translation>
260 <translation id=
"5386244825306882791">እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም ከኦምኒቦክሱ ሆነው ሲፈልጉ የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።
</translation>
261 <translation id=
"1553358976309200471">Chromeን አዘምን
</translation>
262 <translation id=
"8540666473246803645">Google Chrome
</translation>
263 <translation id=
"2334084861041072223">የቅጂ መብት
<ph name=
"YEAR"/> Google Inc.። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።
</translation>
264 <translation id=
"1698376642261615901">Google Chrome ድረ-ገፆችን እና መተግበሪያዎችን በሚገርም ፍጥነት ማሄድ የሚችል የድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Google Chrome ውስጥ አብሮት በተሰራ የአስጋሪና ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር መከላከያ አማካኝነት ደህንነትዎ በበለጠ ሁኔታ ተጠብቆ ድሩን ያስሱ።
</translation>
265 <translation id=
"853189717709780425">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በGoogle Chrome መገለጫዎ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ መተግበሪያዎችዎ፣ ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ፣ የይለፍ ቃላትዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ያሉ የGoogle Chrome ውሂብዎ እስከመጨረሻው ከ
<ph name=
"USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች ዳሽቦርዱ አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።
</translation>
266 <translation id=
"6049075767726609708">አስተዳዳሪው Google Chromeን በዚህ ስርዓት ላይ ጭኗል፣ ለሁሉም ተጠቃሚዎችም ክፈት ሆኗል። የስርዓተ-ደረጃው Google Chrome የተጠቃሚ ደረጃ ጭነቱን አሁን ይተካዋል።
</translation>
267 <translation id=
"1818142563254268765">Chrome እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አንዳንድ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጡዎት ነው። Chromeን ማዘመን አለብዎት።
</translation>
268 <translation id=
"7408085963519505752">የChrome OS ውል
</translation>
269 <translation id=
"3870154837782082782">Google Inc.
</translation>
270 <translation id=
"1016765312371154165">Chrome በትክክል አልተዘጋም ነበር።
</translation>
271 <translation id=
"3836351788193713666">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Google Chromeን ዳግም ያስጀምሩት።
</translation>
272 <translation id=
"884296878221830158">እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም የመነሻ አዝራሩን ጠቅ ሲያደርጉት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።
</translation>
273 <translation id=
"7106741999175697885">ተግባር መሪ - Google Chrome
</translation>
274 <translation id=
"3396977131400919238">በመጫን ጊዜ የሥርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።
</translation>
275 <translation id=
"8037887340639533879">ምንም የሚዘምን የGoogle Chrome ጭነት የለም።
</translation>
276 <translation id=
"5495581687705680288">Google Chrome ላይ የተጫኑ ሞዱሎች
</translation>
277 <translation id=
"8129812357326543296">ስለ
&Google Chrome
</translation>